Re: የትህነግ ወንጀለኞች የአፋርን ግንብ መዝለል አይችሉም ተባለ
በእኔ ግምት ከላይ ያሉት 10 ወይ 20 ሌቦች ቀድመው የሴት ቀሚስ በመልበስ፣ ሴት ሞኖኩሴ በመምሰል ግብጽ የገቡ ይመስለኛል ። እውነቱ በሂደት ይታያል።
ትልቁ ነገር ትህነግ የተባለው ድርጅትን አፍርሶ፣ ንብረቱን ወርሶ ህገ ወጥ ማድረግ ።
ከዚያም የሸሹት ሌቦች በሰው ስም የያዙዋችው የባንክ ገንዘብና ፎቆችን ተራ በተራ መውረስና ያገር ሃብት ማድረግ ነው።