የኢትዮጵያ አየር ሀይል ሶስተኛውን ዙር የአየር ድብደባ ፈፀሟል:: ከአክሱም ወደ አደዋ መንገድ ሳባ እምነበረድ ፍብሪካ አካባቢ ያለ አንድ የመሳሪያ መጋዘን በኢትዮጵያ አየር ሀይል የተሳካ ድብደባ ተደርጎበት ወድሟል:: በዚህ የመሳሪያ ማከማቻ ውስጥ ህወሃት ሰሞኑን የዘረፈው መሳሪያ እንደንበረም ታውቋል::

===========================================================================================
Please wait, video is loading...