Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Ejersa
- Member
- Posts: 3978
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
Post
by Ejersa » 06 Nov 2020, 17:12
ይህ መሳርያ ከመቀለ 20 km አቅራብያ በ መቀለ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን በኩል በመሄድ አበ አዲ የሚባል ከተማን አልፎ ባለው ሮማናት በምትባል መንደር ውስጥ ባለ ሁለት መጋዝን ውስጥ ነበር!!
መሳርያዎችም A300 እና M20 ሚሳኤል ይባላሉ። A300 ጥይቱ አሬቶ ውቅሮ ቴክኒካል ሴንተር ላጪ ፓወር ኢንጅነሪንግ ውስጥ ነበር!! ቴክኒካል ሴንተሩ ጥይቱ ታርጌቱን ሄዶ እንዲመታበት ቼክ የሚደረግበት ነው!! M20 ሚሳኤሉ ደግሞ በለሳ ዴፖ ውስጥ የነበረ ሲሆን አሁን ሙሉ በሙሉ ወድሟል!! Wonde Mettu

-
Ejersa
- Member
- Posts: 3978
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
Post
by Ejersa » 06 Nov 2020, 17:28
Please wait, video is loading...