ይኸነ ነው ወሬኛን አስሮ መግረፍ!
These licensed liars of Amhara Media outlets፡ Ethio 360, ESAT, zeHabesha etc are laughable stocks
የአማራ ሚልሻ የትግራይን ክልል አንድ ቦታ ባልተቆጣጠረበት ሁኔታ ላይ ከያዝነው ቦታ ይውጣ ተባለ በማለት አስመስለው ያወራሉ፡፡ የፕሮፓጋንዳው ዓላማ ግልጽ ነው፡፡ ፈሳሞቹ በማይችሉት ውጊያ ጠላ ጠጥተው እያቅራሩ ገብተውበት በትግራዋይ ተዋጊዎች ወጥ በወጥ ሁነዋል ማለት ነው፡፡ ስለዚህ እየሸሸ ነው ያሉት ማለት ነው፡፡ እናም አረፈን ጠላችንን በጠጣን ይሻል ነበረ ሳይሉ አልቀረም፡፡ በመሆኑም ለዚህ ሽፋን ለመስጠት እኛ ከተቆጣጠርነው የትግራይ ነጻ መሬት ውጡ ተብለን ወደ ቤታችን ተመልስን እያሉ ከሚስቶቻቸው ጋር እየቆዘሙ ለማውራት፡፡
ይኸነ ነው ወሬኛን አስሮ መግረፍ!
ይኸነ ነው ወሬኛን አስሮ መግረፍ!