Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Ejersa
- Member
- Posts: 3978
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
Post
by Ejersa » 02 Nov 2020, 16:26
የኢትዮጵያ ፓለቲካ የሴራ ቋት ያለው ትህነግ/ህወሃት የመሸገበት መቐሌ ውስጥ ነው:: ይህ እኔ ካልመራው ሀገር ይፈርሳል የሚል የትህነግ/ህወሃት ቋት መንደድ አለበት:: ግን እንዴት ሊነድ ይችላል የሚለው ትልቅ ጥበብን ይጠይቃል:: የቀድሞው የደህንነት ማዋቅር ከ50% በላይ አሁንም አልተነካም!
ትህነግ/ህወሃት የተባለው ወንበዴ ድርጅት/ቡድን አፈር እስካልተጫነው ድረስ መከራችን አይቆምም:: የአማራ ዘላለማዊና ዋነኛ ጠላት ትህነግ/ህወሃት ነው:: ትህነግ ከተደመሰሰ ሌላው ሁሉ የኢትዮጵያ ጠላታቾች በተለይ ኦነግ/ሸኔ ፍርፋሪ ነው:: ትኩረት ወደ ሰሜን!

-
Ejersa
- Member
- Posts: 3978
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
Post
by Ejersa » 02 Nov 2020, 16:39
አማራን እየገደልኩ እያፈናቀልኩ በሰላም እኖራለሁ ብሎ የሚያስብ ካለ ጤነኛ ሳይሆን እብድ ነው ማለት ነው። ዳር ዳሩን ቆስቁሶ ማንደድ መሀሉ ዳር ሆኖ ያርፋል። ኦነግ/ሸኔና ትህነግ/ህወሃት የፈፀሙትን አፀያፊ ድርጊት ለማውገዝ የግድ አማራ መሆን አይጠበቅም።
