በዘሀበሻ እንደተዘገበው ብልጽግና ፓርቲ የተሳካለት የሠፋሪዎች ጭፍጨፈ የፈጸመ ይመስል፡፡ የአማራ ብልጽግና ጉምዞችን መጨፍጨፉም ይታወሣል፡፡
በህወሀት ሥር ያደገው የብልጽግና ፓርቲ ሕዝብ ጨፍጭፎ ድጋፍ ማሰባሰብ የተለመደ ጉዳይ ነው፡፡ ጉምዞችን ፋኖ በሚባል የአማራ ታጣቂዎች እንዳስጨፈጨፈው ሁሉ በወለጋ የሰፈሩትን ሰዎች ገድሎ የህዝብ ድጋፍ ለማሰባሰብ እየጣረ ነው፡፡ በዘሀሻ ልዩ ዘገባ ቀርቦ የሚናገረውን የአከባቢው ሰው በሚገባ ማዳመጥና የህሊና ፍርድ መስጠት ነው፡፡
Re: በዘሀበሻ እንደተዘገበው ብልጽግና ፓርቲ የተሳካለት የሠፋሪዎች ጭፍጨፈ የፈጸመ ይመስል፡፡ የአማራ ብልጽግና ጉምዞችን መጨፍጨፉም ይታወሣል፡፡
I think this is the man who will save Amharas aka Oromos who are at the loss of their identity. Oh, you are allowed to posses Abyssinia.