Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 14920
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሰበር ዜና የሰላሚ ሚኒስቴሯ ኮበለለች, እውነት አህያ ጭነት ከበደኝ ብላ ከኮበለለች ለውጥ አለ, ግን ......

Post by Abere » 01 Nov 2020, 14:00

የቀጣፊ ፈሳም ወያኔ ዜና መስማት ይቀፋፍል። ግን ጭነት የከበዳቸው ሦስት አህዮች አሉ፣

1ኛ) የጋላ አህያ ሲሆን። የጋላ አህያ ጭነት ሲከብደው ከነጭነቱ ዐቀበት ለመውጣት ይጥራል። ወይ ልቡ ፈንድቶ ይሞታል ወይ ዐቀበት ወጥቶ ከነጭነቱ ቀጥብሎ እንደገና ይቆማል።

2ኛ) የትግሬ አህያ። የትግሬ አህያ ጭነቱን ይዞ ጉድጓድ ውስጥ ይወደቅል። ጉድጓድ ውስጥ አንድም ተሰብሮ ይበሰብሳል ሁለትም የአራዊት ሲሳይ ይሆናል - ታሪክ የለውም።

3ኛ) የአማራ አህያ። የአማራ አህያ ከነጭነቱ ወይ ወደ ባህር ይሮጣል ወይም መሬት ወድቆ ይንከባለላል። ጭነቱ የከበደው ጨው ከሆነ (ጥቅማጥቅም) ማለት ነው ወደ ባህር ከገባ ጨው
ሟምቶ ቀልጦ ነፃ ይወጣል - ወይም ንስሃ ሳይገባ ሰምጦ ይቀራል - ውግዝ ከመዐርዮስ። መሬት ላይ የሚነከባለለው ደግሞ (አሁንም የበላ ሆድ ካልከበደው) የተጫነውን ያፈሳል
/ይመልሳል/ - ነፃ ይወጣል

Post Reply