አማራ ከ50 ዓመታት በላይ ባስቆጠረው ብሄራዊ እና መንግሥታዊ ዕልቂት እና ጥቃት ነፃ የሚወጣ በፓርቲዎች ሳይሆን በእራሱ ነው። እንዴት?
አማራ ከ50 ዓመታት በላይ ባስቆጠረው ብሄራዊ እና መንግሥታዊ ዕልቂት እና ጥቃት ነፃ የሚወጣ በፓርቲዎች ሳይሆን በእራሱ ነው። እንዴት? ማንኛውም የተመዘገበ ፓርቲ አማራን ነፃ ማውጣት አይችልም ምክንያቱም የተመዘገበ ፓርቲ በፈቃዱ እጅን ያስረከበ ስለሆነ ሊታረድ ከቤት ወስጥ የታሰረ በግ ማለት ነው። የታሰረ በግ ደግሞ ህዝብ ሊያስትባብር አይችልም ቢችልም እየነዳ ወደ ቢላዎ ማቅረብ ነው። በተደጋጋሚ በሰላምዊ ሰልፍ እየጮሁ ምንም መልስ አለማገኘት ይበልጡንም በዙዎችን ለእስር ማስጣል ወይም ህይወት ማጣት ደግሞ ተስፋ እያስቆረጠ ከትግል ወደኋላ የሚያስቀር ነው። ስለዚህ መደራጀት ጠቃሚ ቢሆንም ያልታጠቀ ድርጅት ለታጠቀ እጅ ሰጥቶ መግባት የሞኝነት ሥራ ነው። ስለዚህ በአገር ውስጥ የሚኖሩ የአማራ ህዝብ ከሰላማዊ ሰልፍ ውጭ ብዙ ትግል ማድረግ ይችላሉ። ለምሣሌ ለተላላኪ ብአደን ህዝብ ግብር እምቢ ማለት፣ ሥራ ማቆም አድማ፣ ብአደንን ውግዝ ከመዐርዮስ ማድረግ እና ማግለል። በአዲስ አበባ ያለ ህዝብም በተመሳሳይ በወራሪው የጋላ አስተዳደር ላይ ከሰላማዊ ሰልፍ ውጭ እምቢተኝነት ማሳየት። እንድሁም በውጭ የሚኖሩ አማራዎች እና ፀረ-ጀኖሳይድ ኢትዮጵያዊያኖች በተለያዩ የዓለም ከተማዎች እየደረሰ ያለውን የዘር ማፅዳት ወንጀል ማሰማት እና ወንጀለኞቹ ለዓለም ፍርድ ቤት ለህግ እንድቀርቡ መጠየቅ፣ የገንዘብ እና የንግድ ማዕቀብ እንድጣል ማድረግ ወዘተ።