
ጥቅምት 15 ቀን 2013
በየአቅጣጫው ኢትዮዽያን ለማተራመስ በየጫካው ፣ በየቀበሌው ፣ በየመንደሩ ተወትፈው የንፁሃንን ደም በማፍሰስና ህዝብን በማሸበር ስራ ላይ ተጠምደው ያሉትን አጥፊ ሀይሎች ለመደምሰስና የህዝቦችን ሰላምና አንድነት እንዲሁም ሀገራችንን ለማዳን ህይወታችሁን እየገበራችሁ ያላችሁ መላ የመከላከያ ሰራዊት አባላት እና ሌሎች የፀጥታ ሀይሎች ሀገር መቼም አትረሳችሁም !
በግዳጅ ያላችሁ ፈጣሪ ብርታትና ፅናት ይስጣችሁ ። ለተሰዋችሁ ደግሞ በቀኙ ያስቀምጣችሁ። ኢትዮጵያ በናንተና በመልካም ህዝቦቿ ታፍራና ተከብራ ትቀጥላለች!! ድል ለጀግኖች ።
Yomiyu Abebe
ፎቶግራፍ የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሰራዊታችን በ ፎቶ
ጥቅምት 14 ቀን 2013
በአሁኑ ሰዓት ፤ የኮማንዶ ፣ የልዩ ሀይልና ፀረ ሽብር ሰልጣኞች ፣ የጠላትን ማዘዣ አጥቅቶ የመመለስ ትርዒት ፣ ለጦር ሀይሎች ም/ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ለኦፕሬሽናል ጀነራል ብርሀኑ ጁላ እና ለሌሎች እንግዶች በማሳየት ላይ ይገኛሉ ።
Please wait, video is loading...