Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14917
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ንግሥቲት ውብ አገር ኢትዮጵያ በተገንጣይ ጎሰኞች ላይ ድፍን 50 ዓመታት እየሳቀች መከራ ስቃያቸውን እያየች ነው።

Post by Abere » 25 Oct 2020, 15:21

ንግሥቲት ውብ አገር ኢትዮጵያ በተገንጣይ ጎሰኞች ላይ ድፍን 50 ዓመታት እየሳቀች መከራ ስቃያቸውን እያየች ነው። ከሁሉም በላይ የእናት ጡት ነካሹ ወያኔ የመጀመሪያውን ሞት እንዴ አቤል ሊቀበል ደርሷል። ኢትዮጵያ ጠላቶችሽ ሁሉ ፈጥነው ይገዙልሻል - በጉልበታቸው ወድቀውም ይሰግዱልሻል እና ደስ ይበልሽ። የሀሰት ሙሴ ነበያት እጅግ ተፀይፈሻቸዋል - እውነትን መሻገር ስለምይችሉ።