Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
EwnetYashenifal
Member
Posts: 1701
Joined: 30 Jul 2014, 12:46

የአዲስ አበባ ወጣት ሆይ፥ አቢይ አህመድ፥ አማርኛና ኦሮምኛ ካልተናገርክ፥ የሥራ እድል አይኖርህም እያለህ ነው። ቀጥሎ ደሞ፥ ምን ትሠራለህ አዲስ አበባ ውስጥ፥ መጤ ነህ እንደሚልህ ዕወቅ።

Post by EwnetYashenifal » 24 Oct 2020, 00:22

የአዲስ አበባ ወጣት ሆይ፥ አቢይ አህመድ፥ አማርኛና ኦሮምኛ ካልተናገርክ፥ የሥራ እድል አይኖርህም እያለህ ነው። ቀጥሎ ደሞ፥ ምን ትሠራለህ አዲስ አበባ ውስጥ፥ መጤ ነህ እንደሚልህ ዕወቅ።