የESAT ከአየር መውረድ ሚስጥር እያደር እየተጋለጠ ይመስላል፡፡
ESAT በውሸት የፕሮፖጋንዳ ስርጭት ሕዝብን ከሕዝብ፣ ብሔርን ከብሔር ሲያጣላና ሲያዋጋ የኖረ እንደ መሆኑ መጠን፡ ይኸው ስራችው ሰምሮላቸው ኢትዮጵያ ውስጥ የእርስ በርስ የዘር ፍጅት ሊጀመር ከፍተኛ ስጋት በደረሰበት ሁኔታ ነው ስርጭት አቋረጥን ያሉት፡፡ ይህ ደግሞ በዘር ፍጅት እንዳይጠየቁ አስቀድሜን አቁመናል ለማለት የታቀደ ይመስላል፡፡ ውስጥ አዋቂዎች ከESAT የተፈጥሮው አሽሙር በመነሳት ይህን ይገምታሉ፡፡