Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14917
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የ7ኛው አባ ገዳይ ( ጋላ ዐብይ) እና የመቀሌዎቹ የቀን ጅብ ደጋፊዎች ሲራኮቱ ማዬት ቢያስደስተኝም - የድንቁርናቸው ጥልቀት ደግሞ ያሳዝነኛል።

Post by Abere » 19 Oct 2020, 13:24

የ7ኛው አባ ገዳይ ( ጋላ ዐብይ) እና የመቀሌዎቹ የቀን ጅብ ደጋፊዎች ሲራኮቱ ማዬት ቢያስደስተኝም - የድንቁርናቸው ጥልቀት ደግሞ ያሳዝነኛል።

--- ከድፍን ሁለት ዓመት በላይ የተወራለት የተዘፈነለት የጋላው ሹም ከአዲስ አበባ አሥመራ በየጊዜ እዘጭ እዘጭ እንጅ አንድም ጠብ የሚል ነገር ለብሄራዊ ልዕልና እን ጥቅም የሚውል ነገር አልሰራም - ጥፋቱ እንዳውም ሚዛን ደፋ።

--- በተመሳሳይ መቀሌ የተኮፈሰው የጅብ መንጋም ትግሪ ሪፑብሊክ እመሰርታለሁ ምና ምን እያለ እንዳላቅራራ ፉከራው ሁሉ እንደ ጉም ቦነነ። ያቺ ሰቅዛ የያዘቻቸው ታህታይ ስብዕና (inferiority complex) ጣዕረሞት አስገብታቸው አረፈቺ::

ወገኔ ጅብ ለጅብ ይራኮታል እንጅ እርስ በእርስ አይበላላም። የጅብ ሁከት የተጣለ መስሎ አብሮ ተባብሮ ለመጋጥ የሚደረግ ዘዴ ነው። ለአለፉት 50 ዓመታት ኢትዮጵያን ያፈረሰ ሁሉ ነው የሚራኮተው። አንዳችም አድስ ነገር የለም።