Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8601
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

"ኢትዮጵያ ሱሴ"ን ወይም ለማ መገርሳን የዋጠው ጅብ ከብዙ ድካም በኋላ ተገኘ!!!

Post by Wedi » 12 Oct 2020, 18:17

ብዙ ሰው "ኢትዮጵያ ሱሴ" ወይም ለማ መገርሳ የት ሂዶ ነው የጠፋ እያል እየተጨንቀ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው፡፡ :lol: :lol: :lol:

ከብዙ ምርምር እና ድካም በኋል በመጨራሻ ለማ መገርሳን በመዋጥ ያጠፈው ሽመልስ አብዲሳ መሆኑን በተጨባጭ መረጃ ለማረጋገጥ ችለናል!!

ለማ መገርሳ ነብስ ይማር ብለናል!!





Post Reply