Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8601
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ሰበር - አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል አከባቢ እየተቃጥለ ነው፣ ብጥብጥ ተነስቷል፣ ሰዎች ተግድለዋል!!

Post by Wedi » 09 Oct 2020, 14:33

ሰበር - አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል አከባቢ እየተቃጥለ ነው፣ ብጥብጥ ተነስቷል፣ ሰዎች ተግድለዋል!! :oops: :oops: :oops:

በአዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል አከባቢ የእሳት አደጋ መከሰቱ ተሰምቷል። ይሁን እንጂ ለግዜው ባልታወቀ ምክንያት በአከባቢው ድንጋይ መወራወር በመጀመሩ ሁኔታው ወደ ሁከትና ብጥብጥ ተቀይሯል። በዚህ ምክንያት የሰው ህይወት መጥፋቱን የአከባቢው ነዋሪዎች ነግረውኛል። አሁን ላይ እሳቱን ማጥፋት የተቻለ ሲሆን ተፈጥሮ የነበረው ግርግርም መረጋጋቱን መረጃውን ያደረሰኝ የአከባቢው ነዋሪ ተናግሯል። ከታች ያለው ቪዲዮ በተጠቀሰው አከባቢ ተከስቶ የነበረውን ሁኔታ በከፊል ያሳያል።

Please wait, video is loading...