Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
AbebeB
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Post
by AbebeB » 08 Oct 2020, 10:41
ሕወሀት ሀገር ሲጠብቅ ብርቱ ነበር፡፡ ይህን ያደርግ የነበረውም ለዝርፊያው በማሰብ ነው ትላለች፡፡ ዋናው ጉዳይ የሚዘረፈው ኦሮሚያ መሆኑንና የተዘረፈው ወደ ትግራይ መወሰዱን አላወቅሽም አልልም፡፡ ለማኝ አማርኛ ከመንገድ ላይ ተነስቶ ሊዝረፍ ከሚል ይልቅ ግን ለስለ ነጻነት የገባው (መነሻና መድረሻውን የሚያውቅ) ቢዘርፍ ቁጭቱ እኩል አይደለም፡፡ መዳረሻ የሌለው ለማኙ በልመናው ብቻ ቢጻና ይሻለዋልና፡፡
የድንቁርናሽ መጠን የሚጎጎላው ግን አገውና ፒፒን (PP) ያነሳሽበት መንገድ ነው፡፡ ለዚህ ነው እግር ሰቅለሽ ዕቃሽን እንደምታስመቺው አልቀለለሽም ያልኩሽ፡፡ ፒፒ ኦሮሚየን ሀብት ዘርፎ ወዴት ሊያሸጋግር (ወይም ቤላ አባባል ሌላ ማን የሚዘረፍ ሀገ/ክልል ኖሮ) ነው ኢትዮጵያን መጠበቅ የሚገደድበት፡፡
የብልግናሽ መጠን ጫፊ የሚደርሰው ደግሞ የሕዝብን መኖር ስትክጂ ነው፡፡ ይህ ክህደት ለሚንሊካዊያን የተለመደ ቢሆንም ዛሬም ድረስ ድንቁርናችሁ ጋብ ላለማለቱ እንቺ ዋቢ መሆንሽ ነው ሊያሳስብሽ የሚገባው፡፡ የተዋጣ ዘር ያሌለው ዲቃላ ሁላ በዘሩና ማንነቱ የሚከራውን ሰው ለማሳጣት ሲጥር ነው ብልግናው፡፡