Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8601
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ሰበር ዜና!!! ፀጉራም ውሻ ፈንቅል መሪውን ከስልጣን አባረረ፣ ከአባልነትም አገደ!!! WEEY GUUD

Post by Wedi » 03 Oct 2020, 04:25

ሰበር ዜና!!! ፀጉራም ውሻ ፈንቅል መሪውን ከስልጣን አባረረ፣ ከአባልነትም አገደ!!! WEEY GUUD :lol: :lol:


:lol: :lol: :lol:

ሰበር ዜና!!! ፀጉራም ውሻ ፈንቅል መሪውን ከስልጣን አባረረ፣ ከአባልነትም አገደ!!! WEEY GUUD :lol: :lol:

ሰበር ዜና
------------
የትግራይ የወጣቶች እንቅስቃሴ ፈንቅል መሪ አቶ የማነ ንጉሰ ከስልጣናቸው ወርደዋል። ከፈንቅል ኣባልነታቸውም ታግደዋል ። የትግራይ የወጣቶች እንቅስቃሴ ፈንቅል ትግራይ አቶ የማነ ንጉሰ ከስልጣናቸው በማውረድ ፈንቅል በጋራ አመራር እንዲመራ ወስነዋል። በግዝያዊነት የጋራ አመራር እንዲሰጡ የተመረጡ አቶ ሚኪ ተስፋይ አቶ ይስሓቅ ወልዳይ አቶ መብራህቱ ሃይሉ ናቸው።

አቶ የማነ ንጉሰ ከፈንቅል ትግራይ እንዲባረሩ ምክንያት የሆነ።

1, በከፍተኛ የስነ ምግባር ጉድለት እና
2, የአማራር ብቃት ማነስ ሲሆን

አስፈላጊ ከሆነ በቀጣይ በዝርዝር የምናሳውቅ ይሆናል ።

ፈንቅል ትግራይ በአጭር ግዜ ከፍተኛ ድጋፍና ተቀባይነት ያገኘ የትግራይ ወጣቶች እንቅስቃሴ ነው ። እንደማነኛው የትግል እንቅፋቶች ፈተናዎች እያለፈ የትግራይ ህዝብ ከህወሓት ጭቆና ነፃ ለማውጣት አሁንም ትግል ላይ ይገኛል።

ማሳሰብያ

ለትግራይ ህዝብ ፤ ለኢትዮጵያ ህዝብና ፤ ለፈንቅል ትግራይ ደጋፊዎች በሙሉ ።

አቶ የማነ ንጉሰ በፈንቅል ስም ገንዘብ ማሰባሰብ ሆነ የትግል እንቅስቃሴ እንዳያደርግ ማስጠንቀቅያም ጭምር ተሰጥቶታል ። ይህንን ማስጠንቀቅያ በመተላለፍ ማነኛውም እንቅስቃሴ ቢያደርግ ሃላፍነቱ የሚወስድ ራሱን ይሆናል ፈንቅል ትግራይ ሃላፍነት አይወስድም።

ከትግራይ የወጣቶች እንቅስቃሴ ፈንቅል እውቅና ውጭ ስለ ሆነ ከዛሬ ቀን 23/01/2013 ዓ/ት ጀምሮ ራሳቹ ጥንቃቄ እንድታደርጉ ፈንቅል ትግራይ ለማሳሰብ ይወዳል ።
ፈንቅል ትግራይ በፋይናንስ ማገዝ ለምትፈልጉ የፈንቅል ትግል ደጋፊዎች በሃገር ውስጥ ለምትገኙ በዚህ የፈንቅል አካውንት 1000 3456 7305 2 በቀጥታ መርዳት ትችላላቹ። ከሃገር ውጭ ላላቹ የፈንቅል ደጋፊዎችም በቅርቡ የምናሳውቅ ይሆናል ።

አቶ ይስሓ ወልዳይ
አቶ ሚኪ ተስፋይ
አቶ መብራህቱ ሃይሉ
አቶ ሲራክ አማረ (ወዲ ሻምበል
አቶ ጥላሁን አረፈ
አቶ ገረመድህን ነጋሽ
አቶ አብርሃ ትኩእ
አቶ ነጋሲ በየነ
አቶ ምሕረታኣብ ገብረትንሳኤ
አቶ ናትናኤል አስመላሽ
ድል ለትግራይ ህዝብ።

ደል ለትግራይ ወጣቶች እንቅስቃሴ ፈንቅል ።

23/01/2013 ዓ/ት !


Please wait, video is loading...

Wedi
Member+
Posts: 8601
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ሰበር ዜና!!! ፀጉራም ውሻ ፈንቅል መሪውን ከስልጣን አባረረ፣ ከአባልነትም አገደ!!! WEEY GUUD

Post by Wedi » 03 Oct 2020, 06:19

"ፈንቅል ማለት ፀጉራም ውሻ ነው" ኤርምያስ ለገሰ!!

ኤርሚ በትክክል!! አንተ እኮ ቀድመህ ሁሉን ነገር ታያለህ!! :lol: :lol: :lol:




Post Reply