Re: ባልደራስ የአዲስ አበባ የራስ-ገዝ ጥያቄ ድምጽ ማሰባሰብ ጀመረ
"አዲስ አበባችን ለማሰተዳደር ከእኔ የተሻለ ሰው ሞልቷል ትግሌ ሰራየ አ.አ የሁላችንም ከተማ መሆኗን ማረጋገጥ ነው " የነፃነት የእኩልነት ታጋዪ እሰክንድር ነጋ
"ደቡብ አፍሪካን ለመምራት ከኔ የተሻለ ሰው ይኖራል የእኔ ትግል የእኔ ሚና እኩልነታችንን ነፃነታችንን ማረጋገጥ ነበር " የነፃነት ታጋዪ ኔንሰን ማንዴላ

"ደቡብ አፍሪካን ለመምራት ከኔ የተሻለ ሰው ይኖራል የእኔ ትግል የእኔ ሚና እኩልነታችንን ነፃነታችንን ማረጋገጥ ነበር " የነፃነት ታጋዪ ኔንሰን ማንዴላ