Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4594
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

The Tigray's fate. የትግራይ እጣ ፈንታ

Post by Abaymado » 09 Sep 2020, 11:03

የትግራይ እጣ ፈንታ

ትግራይ ይህ ይጠብቃታል:

፩) የበጀት መከልከል

ሙሉ በሙሉ ይቅዋረጣል ብዬ አላስብም:: ምክንያቱ ደሞ ገና ትግራይ አልለይላትም:: የኛ ምርጫ ገና ስላለ :ያንን መጠበቅ አለበት:: የምርጫው ቀን ትግራይ ችግር ከፈተረች በጀቱ ይቅውረጣል::ይህ ምንም ጥርጥር የለውም::: ወያኔ ከተወገደ በጀቱ ይቀጥላል::

፪) በወታደራዊ ኃይል ልትመታ ትችላለች:: ግን እርግጠኛ አይደለንም:: አብይ ያደርገዋል ብዬ አላስብም: ግን አብይ copy and paste በመሆኑ ሊያረገው ይችላል::ምን ማለት ነው? መለስ ስልጣኑን በደንብ ያጠናከረው ኤርትራን ከገጠመ በህዋላ ነበር::

፫) ኤርትራ እና ትግራይ ሊዋጉ ይችላሉ:: ችግር ግን አለ : ኤርትራ የምትፈልገው ኢትዮጵያ ተዋግታ ያለውን ችግር እንድታቃልላት ነው:: እናም ፍርሃት ፍርሃት ያላቸው ይመስለኛል:: እንደእኔ ኤርትራ ትግራይን አመድ ታረጋታለች::

ኢትዮጵያስ በምን ትተባበራለች? ከትግራይ ድንበር ላይ ሰራዊቷን ማውጣትና ትግራይን ጥብስ ማረግ ነው::

፬) አማራ በወልቃይትና በራያ በኩል የሽምቅ ውግያ ሊከፍት ይችላል:: ይህ ማለት የአማራ ክልል ይከፍታል ማለት ሳይሆን : የወልቃይትና የራያ ሽፍታዎች ናቸው:: አማራና ኢትዮጵያ ምን ሊረዱ ይችላሉ? መመሸግያ ቦታ መሳርያ ገንዘብ:ምናልባትም የሰው ኃይል:: በዚህ ሂደት መሬታችን ይመለሳል ማለት ነው::

፭)ለትግራይ የታሰቡ ልማቶች ሁሉ ይቅዋረጣሉ : ለምሳሌ ከደሴ መቀሌ የባቡር መንገድ እና የመሳሰሉት::



የእኔ ሃሳብ ምንድነው: በኤርትራ እና በትግራይ ድንበር ላይ ያሉት የኢትዮጵያ ወታደሮች ለቀው መውጣት አለባቸው::
ይሄ ዕድል ሊያመልጥ አይገባም: :ትግራይ ትመታ:: አለበለዝያ ይህ ክልል የሽብር ክልል ነው የሚሆነው:: ትግራይ ሰርዲን በሆነችበት በአሁኑ ሰዓት ነፃ መንግስት እንድትመስርት መተው ጥሩ አይደለም::
ጥርሳቸውን መሰባበር ነው::

Abere
Senior Member
Posts: 14905
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: The Tigray's fate. የትግራይ እጣ ፈንታ

Post by Abere » 09 Sep 2020, 12:21

አይ አንተ። ትግራይ ምን ዕጣ አላት። ዕጣዋን በልታ ጨርሳ።

Post Reply