Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Ethio 360: የፈደሬሽን ም/ክር ቤቱ በEthio 360 ጥያቄ ላይ ማስተካከያ እንዲደረግ አዟል፡፡ ምክር ቤቱ ሸሸ ወይም አፈገፈገ ሳይሆን አመለጠ በሉ ብሏል፡፡ በውስጠ ገጽ ምክንያት አለ!

Post by AbebeB » 05 Sep 2020, 13:39

ነፍጠኛ ለውጡን ጠለፈ ሲባል ሰማና ማሞ ቂሉ ጠየቀ፡፡
ለውጡን ለምንደነው የጠለፍከው?
አይደለም ጌታው::
እህሣ?
ጨቅላዋን ሚስቴን ነበር፡፡


AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: Ethio 360: የፈደሬሽን ም/ክር ቤቱ በEthio 360 ጥያቄ ላይ ማስተካከያ እንዲደረግ አዟል፡፡ ምክር ቤቱ ሸሸ ወይም አፈገፈገ ሳይሆን አመለጠ በሉ ብሏል፡፡ በውስጠ ገጽ ምክንያት

Post by AbebeB » 05 Sep 2020, 21:26

እኔን የገረመኝ እኮ የኪነት አባል ሁኖ ጦሩን ሲከተል የነበረው አርሶአደር ልክ እነደ ሚሊተሪ ሳይንስ አዋቂ ተቆጥሮ ስለማፈግፈግ መጠየቁ ነው፡፡

Post Reply