Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 40386
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጉራጌ ትንሳኤ፣ የጉራጌ ማበብ የግዜ ጉዳይ ነው !! ጉራጌ አንድ ነው፣ ጉራጌ ተደራጅ !!!

Post by Horus » 04 Sep 2020, 03:13

በጉራጌ ሕዝብ ውስጥ በጣም ብዙ ግዙፍ፣ ታላቅ፣ መካከለኛ፣ መለስተኛ ባለ ሃብቶች አሉን። ከቢሊዮኔር እስከ ሚሊዮኔር !!!

በጉራጌ ሕዝብ ውስት በያንዳንዱ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ኪነትና ስነት መስክ ብዙ ብዙ ሊቃውንት፣ ልሂቃን ፣ አሉን፣

ጉራጌ በያንዳንዱ ሙያ፣ እደጥበብ፣ ክህሎት፣ ከሊስቲሮ እስከ ሃኪም፣ ከአናጢ እስከ መሃንዲስ ማናልባትም ከህዝቡ ቁጥር አንጻር ከማንም ጎሳ በላይ ባለሙያና የተማረ የሰው ሃይል ያለው ጉራጌ ነው።

ጉራጌ ከብት አርቢ ነው። አትክልተኛ ነው ፣ ገበሬ ነው፣ ነጋዴ ነው፣ ገምቢ ነው፣ ምሁር ነው ፣ አርቲስት ነው።

ይህን ሁሉ ሃብት ወደ ምድረ ጉራጌ ለመሳብ ምን ማድረግ አለብን ?

ጉራጌ የራሱ አገር፣ የራሱ ክልል ፣ የራሱ ግዛት በግድ በግድ በግድ ይፈልጋል !!!!

ለምሳሌ የሰንሻይኑ ሳሙኤል ፊቱን ወደ ጉራጌ እንዲያዞር መማጸን አለብን

ኢዮብ ማሞ ካቻ (አምበርብር) ፊቱን ወደ ጉራጌ ያዙር !!

ባዲሳባ ስማችሁ የገነነ ጉራጌ ባለ ኢንዱስትሪዎች አንድ ሁለት ፋፍሪካዎች ወደ አገር ቤት ውሰዱ !




Post Reply