Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8601
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 03 Sep 2020, 19:42
-
tlel
- Member
- Posts: 1559
- Joined: 28 Dec 2019, 14:24
Post
by tlel » 04 Sep 2020, 01:05
ወዲስ ማንን ነው የሚመርጠው?
ኣሁንም ህዋሃት በሚስጥር የሚደገፈው ፓርቲ በሻብያ እንደፈለገው እንደሆነ ያውቀዋል። እስከዛሬ ድረስ ምንም እንደማይሆን ያውቀዋል። ሻብያ ደሞ የነ ኣባ ዱላና ኣብይ ጌታ ስለሆነ። ህዋህት ምንም እንደማይሆን ግልጽ ነው። ትግራዋዮች ሆ ብለው ከኣማርው ጋር ተባብሮ ካላስቆሙት በስተቀር። ይህ የምለው ቂም በቀል የመፈለግ ጉዳይ ሳይሆን፣ ኣሁንም ኣገሪቱን እየበጠበጡ ስለሆነና እንደ መብታቸው ስለወሰዱት እንደወም ኣገርን እስከማጥፋት እየሄዱ ስለሆነ ማስቆም ግዴታ ነው። ስለዚህ ዋና ባለቤት ነኝ የሚለው የኢትዮዽያ ክፍል ብቻ ነው ግዴታው። ህዋሃት ከተቀየረ፣ ወደ ማህበረሰብ ውስጥ ገብተው፣ ፪፯ ኣመት ግፍን ሲያወርድ፣ ዛሬ ያለውን ጥንካሬና ሃብት ወደ ህዝብ ቢያደርገውና ወደ ትክክለኛ ኣገሪቱ እንድትራመድ ድጋፍ ቢያደርግ ኣማራው ላይ ፉክክሩን ቢተው በጎ ነው ግን። ይህን ሃይሉን ወደ ህዝብ ቢያረግም ለበጎ ኣይደለም፣ ህዝብ እንዲመርጠው፣ ህዝብን በሃብቱ ለመግዛት የሚያደርገው ዘዴ ነው።