Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8601
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 02 Sep 2020, 16:51
ይህማ ዶክተር ብርሃኑ ነጋ ከቅንጅት በፊት ማለትም በወያኔ ዘመን መሬት የተቀበለበት ነው፡፡
ይህን እንድልህ ያስገደደኝ ዋና ምክንያት ብርሃኑ ነጋ ወስላታና ከወጣት ሴቶች ጋር እየማገጠ በማግኘቷ የቀድሞ ባለቤቱ ዶር ናርዶስ ምናሴ ከፈታቸውና ካባረረችው ከ15 አመታት በፊት ይሆነዋል፡፡
ባጭሩ ዶር ብርሃኑ ነጋ ከቀድሞ ባለቤት ከዶር ናርዶስ ምናሴ ጋር አብረው አይደለም ያሉት፡፡ ብርሃኑ ነጋ ከወጣት ሴቶች ጋር እየማገጠ ስላስቸገረ ከተፋቱ ዘመን አልፏቸዋል፡፡
ሌላ መረጃ ካለህ አምጣ!!

-
Qurunde
- Member
- Posts: 450
- Joined: 18 Feb 2014, 10:42
Post
by Qurunde » 02 Sep 2020, 16:59
The other looter of the Oromo land is the Orthodox Church:
የሀገሪቷን ግማሽ የቆዳ ስፋት የሚያክል በዶ መሬቶችን ወንዝ ወጣ፣ ፀበል ፈለቀ፣ መስቀል ከሰማይ ወረደ፣ ራዕይ ታየኝ ትትትትት እያለች በሚሊዮን የሚቆጠር ካሬ መሬቶችን በህገወጥ ወጥ መንገድ አጥራ የሚትቀመጥ #የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ቤተከርስቲያን ላይስ መቼ ነው የምርመራ ጥናት የሚደረገው ? አስፈላጊ ከሆነ መስጂድ እና የፕሮቴስታንት ቸርች ላይም ይካሄድና ሀቁ ይውጣ።
