Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Wedi
Member+
Posts: 8601
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: በአዲስ አበባ ተወሯል ከተባለዉ 213ሺህ ካሬ ሜትር ዉስጥ የተወሰነው ለእውነተኛ ባለቤቱ የተመለሰ ነዉ

Post by Wedi » 31 Aug 2020, 15:05

ተለጣፊ ኢዜማ ጀግናው የህዝብ ልጅና የባልደራስ መሪ እስክንድ ነጋ ላላፉት 2 አመታታ በአዲስ አበባ ህዝብ ላይ እነ ታከለ እና አብይ አህመድ ያድረሱትን ወረራ "ጥናታዊ" ጽሁፍ ብሎ ነው ያቀረበው!!! አሳፋሪው ኢዜማ!!

ቄስ ሞገሴ!!( አያ አሻግሬ!!! )😃😃😃😃 የቄስ ሞገሴን ሴራ ከሁሉም በፊት የነቁበት የአማራ ብሄርተኞች ናቸው!!

Post Reply