Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

BREAKING NEWS እስራኤል ዳንሳና እህተ ማሪያም ኢትዮጵያ ውስጥ የመጀመሪያውን የSchizophrenia ህክምና ማዕከል እንደሚከፍቱ አሳወቁ

Post by clear12 » 30 Aug 2020, 10:16

ኢትዮጵያ ውስጥ ነብይ ነኝ አምላክ በህልምና በተለያየ መልክ ሹክ ይለኛል የሚሉ የSchizophrenia ስነ ልቦና በሽተኞች በብዛት አሉ:: እነዚህ ሰዎች የሚያስፈልጋቸው የስነ ልቦና ህክምና ነው እንጂ ነብይ ናችሁ ብሎ መድረክ ላይ አቅርቦ መጃጃል ሃላፊነት የጎደለው ወንጀል ነው::