Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: SCHOOL VIDEO+OPINION: "ዶ/ር አብይ አባቴ አንተ ትለያለህ!! ልዩ ሰው ነህ!1995 እና 1996 ሀይስኩል ተማሪ ሆነህ 1993ዓም ዲግሪ የያዝክ ጀግና ነህ!! ያንተስ ለጉድ

Post by Dawi » 28 Aug 2020, 23:34

yaballo wrote:
28 Aug 2020, 22:11
SCHOOL VIDEO+OPINION: "ዶ/ር አብይ አባቴ አንተ ትለያለህ!! ልዩ ሰው ነህ!! 1995 እና 1996 ሀይስኩል ተማሪ ሆነህ 1993ዓ.ም. ዲግሪ የያዝክ ጀግና ነህ!! ያንተስ ለጉድነው ያንተ ያለህ ሼምን ድፈርርር ..... ቪድዮውን ተመልከቱ.."
yaballo,

ጓደኛህ ኮ/ል ቢንያም እንደመሰክረው ዐብይ አንብቧል ተዘጋጅቷል፣ እሱ ብቻ አይደለም ፣ መጽሐፍ ማንበቡና ዲግሪ ከመያዙም በላይ የራሱ የሆነ ብቃት አለው፣ በቃ!

የዲግሪ ጋጋታማ ብዙ ሰዎች አላቸው፤ ምን ሰሩበት?

ዐብይ አንድነት ፓርክን፣ የእንጦጦን ፈጥሮ አሳይቷል! 8)

በአስር ዐመት ስልጣኑን ይለቃል፣ በእርግጠኝነት ይላል ኮ/ል ቢንያም!

Seeing is believing!

ክሊፑን ስማው!


Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: SCHOOL VIDEO+OPINION: "ዶ/ር አብይ አባቴ አንተ ትለያለህ!! ልዩ ሰው ነህ!1995 እና 1996 ሀይስኩል ተማሪ ሆነህ 1993ዓም ዲግሪ የያዝክ ጀግና ነህ!! ያንተስ ለጉድ

Post by Dawi » 29 Aug 2020, 00:20

yaballo wrote:
28 Aug 2020, 23:53
የአሻግሬ የተጭበረበረ የትምህርት ማስረጃ ስለ ስብእናው ብዙ የሚነግረን ነገር አለ። የሀገር መሪ ለመሆን የ academic ልህቀት የግዴታ መስፈርት ባይሆንም ሊታመን የሚችል ስብእና ግን የግድ አስፈላጊ ነው! አሻግሬ እዚህ ላይ ፎርሾዋል! አሁንም የአሻግሬ የትምህርት ማስረጃ የስብእናው ነጸብራቅ ስለሆነ ለህዝቡ ግልጽ ይደረግ!"
yaballo - ቀበሮው!

አንተ ሽንትህን ስታሸት በመጨረሻ ሙት! :P

ማመን አለማመን? እሱ ባንተና በምታምነው ውቃቢ መሐከል ያለ ጉዳይ ነው፣

ዐብይ ሠርቶ አሳይቶኛል፣ በቃ!

Seeing is believing!


Post Reply