Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40375
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የኢትዮጵያ አምላክ በቀን 24 ሰዓት እየሰራ ነው!! የሸኔ እርስበርስ ጦርነት!

Post by Horus » 25 Aug 2020, 10:42


በመላ ኢትዮጵያ እና አለም የዘር ፖለቲካ እርስበርሱ እንዳህያ ከመራገጥ አልፎ እንደ ዉሻ እየተናከሰ ነው ።

አገር ወስጥ ራሱ ኦፒዲኦ አስታጥቆ ካስቀመጠው ሽኔ ሲተላለቅ ከርሞ አሁን ሸኔ ራሷ እርስበርስ እየተባላች ነው። ገና ነው ።

ፒፒ ራሷ በግምገማ ትግማማለች።

ራሱ ኦፒዲኦ ባለም ላይ በኤማሲው የሰገሰጋቸው ኦሮሞ ተረኞች ከራሳቸው ቄሮ ጋር እየተባሉ ነው። ገና ነው።

ኢትዮጵያን የነካ ሁሉ ይጠፋል። ቁጭ ብለን ድራማውን እያጣጣምነው ነው !!




Last edited by Horus on 25 Aug 2020, 17:07, edited 2 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 40375
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ አምላክ በቀን 24 ሰዓት እየሰራ ነው!! የዘር ፖለቲካ ፍጻሜ?!

Post by Horus » 25 Aug 2020, 16:55

ፖለቲካ ምን እንደ ሆነ ለማይገባቸው ሰዎች አሁን አገር ውስጥና ዉጭ አገር ሚሆነው መጥፎ ነገር አድረገው ያዩት ይሆናል ። በኔ እይታ ይህ ለኢትዮጵያ የመጣ ትልቅ ጸጋ ነው።

የኦነግ፣ የዎያኔ የቄሮ ሽብር አላማ የሌለው እስትራተኢክ ግብ የሌለው የመንጋ ፎሌ ነው።

በእስር ላይ ያሉት እነጃዋር እና የቀሩት አሸባሪዎች ሁለተኛ ባገሪቱ ፖለቲካ ቦታ አይኖራቸውም፣ ታሰሩም ተፈቱም።

ኦነግ የመጨርሻ ትንፉሹ ላይ ነው። ፖለቲካውም ጦሩም ብትንትኑ እየወጣ ነው ።

አቢይ ስልጣን ላይ ሲወጣ የመንግስት ቢሮዎችን በኢትዮጵያዊያን እንደ ማሲያዝ አንድ ባንድ የራሱ ጎሳ ቄሮ ሰገሰበት ። አሁን በየኤምባሲው የተከማቹት ኦፕዲኦ ቄሮች ናቸው በር እየከፈቱ ኤምባሲ ሁሉ በወጠጤ ቄሮ እንዲያዝ ሚያደርጉት ። የኢትዮጵያ አምላክ አጋለጣቸው !! ልክ የኦሮም ብልጽግ ና እየጸዳ እንዳለው የኤምባሲ ድብቅ ኦነግ ና ቄሮ አሁን ይጸዳል ።

ስለዚህ ቄሮ ኤምባሲ መያዙ የቡድኑ ደደብነት ማሳያ ሲሆን። ያቢይንም ስህተት ፍንትው አድርጎ አሳይቷል። ለኢትዮጵያ ዜጎች ግን ትልቅ ጸጋ ነው።


ባንዲራውም ቢሆን ትግሉ በኦነግ ተጋንጣይ እና በዎያኔ የሴጣን ባንዲራ መሃል ነው።


ጸረ ኢትዮጵያ የዘር ፖለቲከኞች እርስበርስ ሲባሉ ቁጭ ብሎ ድራማውን መከታተል ነው


Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4486
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: የኢትዮጵያ አምላክ በቀን 24 ሰዓት እየሰራ ነው!! የሸኔ እርስበርስ ጦርነት!

Post by Za-Ilmaknun » 25 Aug 2020, 17:43

This is very true. As Tewodros Tsegaye of Reeyot Media always says.."Ethiopia will be saved by her own truth" . The radical selfish ethnic opportunists will end up eating each other up. Their main objective is to control the political economy at any cost with no regard to whatever is human decency. They will pay for it handsomely by none other than their own makings. :mrgreen: Showtime indeed!! :mrgreen:

Post Reply