Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 40342
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Shocking: Birhanu Nega's party tells Oromos to leave Finfine and surrounding with in 3 days

Post by Horus » 17 Aug 2020, 21:12

በሶስተኛው ምዕንባብ (ፓራግራፍ) ውስጥ "የመሬት ወረራውን አሳቢነት" የሚለው 'አሳሳቢነት' ተብሎ ይነበብ !!

በቃ ኢዜማን የሚመጥነው እንደዚህ ያለ ጥርስ ያለው በማይካድ መረጃ ላይ ቆሞ ዘመናዊ ፖለቲካ ማካሄድ ነው። በኣዲስ አበባ የመሬት ወረራ አለ ወይስ የለም የሚለው ጥያቄ እንደዚህ በፋክት አውጥቶ ጸሃይ ላይ ማስጣትና አዲስ አበቤን ሁሉ፣ ላዲስ አበባ የሚወድ ሁሉ አንድ እንድንሆን መርዳት ነው ። አዲስ አበቤ ማለት ኢትዮጵያ ማለት ነው ። አዲስ አበቤዎች አንድ መሆን ግድ ይለናል። ግሩም ጅማሮ ነው ኢዜማዎች!

Post Reply