አዲሱ የአቢይ ኮይሻ ፓርክ ቱሪስት ፕሮጀክትና የዳውሮ ኮንታ ሕዝብ
አቢይ አህመድን ከደቡብ ሕዝብ ጋር መሸዋወድ ትቶ የሕዝቡን ጥያቄ መመልስ ብቻ ነው ያለበት ። ደቡብን ኢትዮጵያዊነት ሚያስተምር የለምና ።
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13516
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: አዲሱ የአቢይ ኮይሻ ፓርክ ቱሪስት ፕሮጀክትና የዳውሮ ኮንታ ሕዝብ
It’s crazy how Neftegna shama spread very far to the south the mhara clothes can be found in Dawro zone wow
Re: አዲሱ የአቢይ ኮይሻ ፓርክ ቱሪስት ፕሮጀክትና የዳውሮ ኮንታ ሕዝብ
አጅሬ ድንቁርናህን አጋለጥክ፣ ሸዋ የሸማ ጥበብ የተማረው ከዶርዜ ነው ። አንድ የሸዋ ንጉስ ዶሬዎችን ወደ ሸዋ አምጥቶ የሸማ ጥበብ እንዲያስተምሩ አደረገ ይላል ። ፍላጎት ካለው ሄደው ታሪኩን አጥና ዛሬም የሸማን ጥበብ ከደቡቦቹ እኩል ያሰለተነው የለም ። ታሪክ የሚጦቁመው እነዚህ ዶርዜዎች የደቡብ ህንድ ዝርያ ናቸው ነው የሚለው ። ነገሩን በደንብ ስታተና ሃሳብ አትወርወር ፣ ኋላ ስለሚያሳፍር ማለት ነው ። ሁላችንም የሸማን ጥበብ የተማርነው ከዶርዜ ነው ።Noble Amhara wrote: ↑17 Aug 2020, 02:37It’s crazy how Neftegna shama spread very far to the south the mhara clothes can be found in Dawro zone wow