ኢቁሳዊ ነገር ሁሉ ሱፐር እስትራክቸር መባሉ ትክክል ነው ። የማርክሲስት ቃል ነው ። ሱፐራ ማለት ኦቨር፣ አበቭ፣ ቢዮንድ እጅግ የተሳካ፣ የላቀ፣ የበላይ ማለት ነው ። ኡልትራ የሚለው ግ ን ትርጉሙ ኔጋቲቭ ነው ፣ አክራሪ፣ ጋጥ ወጥ ፣ ኢክስትሪሚስት ማለት ነው እንጂ ከቁስ አካል የላቀ አብስትራችት የማይዳሰስ ማለት አይደለም
Super-structure, Ultra-Structure (by Abiye Ahmed)
ጠ/ሚ ከሲቪል ሶሳይቲ ጋር የደረገው ውይይት እኔ በጣም ተመችቶኛል። ነገር ግን ማቴሪያል እድገት ኢንፍራ እስትራክቸር እና ኢንትራ እስትራክቸር ባንድ በኩልና ሱፕራ እስትራክቸር እና ኡልትራ እስትራክቸር ተብሎ የቀረበው ስህተት አለው።
ኢቁሳዊ ነገር ሁሉ ሱፐር እስትራክቸር መባሉ ትክክል ነው ። የማርክሲስት ቃል ነው ። ሱፐራ ማለት ኦቨር፣ አበቭ፣ ቢዮንድ እጅግ የተሳካ፣ የላቀ፣ የበላይ ማለት ነው ። ኡልትራ የሚለው ግ ን ትርጉሙ ኔጋቲቭ ነው ፣ አክራሪ፣ ጋጥ ወጥ ፣ ኢክስትሪሚስት ማለት ነው እንጂ ከቁስ አካል የላቀ አብስትራችት የማይዳሰስ ማለት አይደለም
ኢቁሳዊ ነገር ሁሉ ሱፐር እስትራክቸር መባሉ ትክክል ነው ። የማርክሲስት ቃል ነው ። ሱፐራ ማለት ኦቨር፣ አበቭ፣ ቢዮንድ እጅግ የተሳካ፣ የላቀ፣ የበላይ ማለት ነው ። ኡልትራ የሚለው ግ ን ትርጉሙ ኔጋቲቭ ነው ፣ አክራሪ፣ ጋጥ ወጥ ፣ ኢክስትሪሚስት ማለት ነው እንጂ ከቁስ አካል የላቀ አብስትራችት የማይዳሰስ ማለት አይደለም
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13515
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: Super-structure, Ultra-Structure (by Abiye Ahmed)
He’s good at talking with absolutely no Action Fandiya Jima
Re: Super-structure, Ultra-Structure (by Abiye Ahmed)
ይሀውልህ ስድብ ምን ያደርጋል? ያማራ ችግር አቢይ አይደለም፤ የኦሮሞ ዘረኞችና ያማራ ልክስክሶች ናቸው !Noble Amhara wrote: ↑15 Aug 2020, 01:59He’s good at talking with absolutely no Action Fandiya Jima!
Re: Super-structure, Ultra-Structure (by Abiye Ahmed)
ተምቤንTembienLiberation wrote: ↑15 Aug 2020, 03:09Horus,Horus wrote: ↑15 Aug 2020, 02:37ይሀውልህ ስድብ ምን ያደርጋል? ያማራ ችግር አቢይ አይደለም፤ የኦሮሞ ዘረኞችና ያማራ ልክስክሶች ናቸው !Noble Amhara wrote: ↑15 Aug 2020, 01:59He’s good at talking with absolutely no Action Fandiya Jima!
"Noble Amhara" አማራ አይደለም ነጭ ለባሽ ወያኔ ነው! እንዳትሳሳት ወንድሜ ሆሩስ!
ኬር
እኔ በያንዳንዱ ቁም ነገር ላይ የራሴ አመለካከት ስላለኝ ያ ቢዋሽ ያ ቢፎርግ ለራሱ ነው ። ባሁን ሰአት አቢይን በዚያ ደረጃ የሚሰድቡ ጥቂት ያማራ አክራሪና ዎያኔዎች ናቸው። ያንን ነው የነገርኩት ።