Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የአማራ ማህበረ ቅዱሳን እያለ ራሱን የሚጠራው ማህበረ ሰይጣንና አገልጋይ በሆኑት Ethio360 በኩል በሙስሊም ኦሮሞዎች ታረደች የተባለችው ሴት በህይዎት ተገኘች፡፡

Post by AbebeB » 08 Aug 2020, 14:33

የአማራ ማህበረ ቅዱሳን እያለ ራሱን የሚጠራው ማህበረ ሰይጣንና አገልጋይ በሆኑት Ethio360 በኩል በሙስሊም ኦሮሞዎች ታረደች የተባለችው ሴት በህይዎት ተገኘች፡፡ ማህበረ ሰይጣኑ ወይዘሮ ሜሮን ተስፋዬ ታረደች ሲል ያደነቁረን ነበር፡፡ ሴትዮዋ በህክምና ላይ ያለች ሲሆን የህክምና ካርድዋን ቀጥሎ ካለው ፎቶ ማየት ይቻላል፡፡

ቆሻሾች ሀይማኖት አይገታቸው፣ ሞራል የላቸው፣ ሥነ-ምግባርም የላቸውም፡፡ ምን ይበጃቸው ይሆን? ፍጹም ዘረኞች ስለሆኑ በጭፍን እንጂ በዓይን አይታያቸውም፡፡