እኔ የምፈልገው ሳይሆን
በነዚህ ነው:
በቅኝ ገዢ በነበሩት፣ በኣረቦች፣ ወዳጅ መስለው በመሪነት ኢትዮዽያን ለመግደል የተንቀሳቀሱ እስራኤላውያን ነን በለው ከኣውሮፓ የመጡ እነዚህ በሙሉ ኢትዮዽያውያንን በዘር ፓርቲ ኣዘጋጅተው ነፃውጪዎችን በኢትዮጵያውያን ላይ የጫኑ ናቸው። ባንዲራህን በትለብስና ብትጨፍር ምንም ኣታመጣም። ኢትዮዽያን ያፈርሷታል። ኣሁን በቅርብ የሚጠረጥሩትን ህዝብ በነዚህ ውጪ የተገዙ ኢትዮዽያውያን ሊገደሉ ይችላሉ
በሉ በሰላም ተለያዩ ኢትዮዽያ ኣልቆላታል። ግዜዬንም ኣላጠፋም።
Re: የህልም ንቅናቄ በኢትዮዽያኖች፥ ኢትዮዽያ በቅርቡ ትሞታለች
ህዝቡ ገና ኣልተገነዘበም ምን እንደሆነ እያለ ከሗላ። እነዚህ የውጭ ሀይሎች ኤርትራ ውስጥ ኤርትራ ነፃውጪን ኣደራጁ፣ ትግራይ ውስጥ ህዋሃትን ኣደራጁ፣ ኦሮሞ ውስጥ ኦሮሞ ነፃውጪን ኣደራጁ ዛሬ ደሞ ኣማራ ውስጥ ኣብንን ኣደራጁ። ሻብያ የነዚህ ፓርቲዎች መሪነት ኢሃደግን ፈጠረ፣ ክልልን ፈጠረ ኣሁን የቀረው ኣማራውን በዘር ማደራጀት ነበር ያም ተሳክቷል። ኣማራው እምቢ ቢል ውጪ ኣገር ኢትዮዽያውን ማንነታቸውን የቀየሩት ወደ ኣማራ ኣገር ተመልሰው ኣማራን ለውጭ ሃይል ተቆጣጥሯል በተለይ ለሸዋው ኣደጋ የሆነ ሃይል ነው። ኣሁን የሚጠበቀው ኦሮሞንና ኣማራን ኣክራሪ በማድረግ ጦርነቱ ይጀመራል። ኣብይ ሊገደል ይችላል፣ ኣገሩ ሲበጠበጥ ጦርነት በሁለት ኣክራሪ ኦሮሞ ኣማራ ጦርነት ይነሳል። ማንም ተሸናፊ ኣይኖርም። ልክ እንደ ዘመነ መሳፍንት ይሆናል፣ ህዝብ በመገዳደል፣ የውጭ ሃይል እንደፈለገው ማዕድናትን፣ ኢትዮዽያውያንን እየገባ ይገድላል፣ ኣባይን በቁጥጥር ስር ይሆናል። ኦርቶዶክስን ያጠፋሉ። ይህ ይሆናል እመኑኝ። ምኞት ኣይደለም ኣሁን ካለው ሁኔታ መተንበይ ቀላል ነው፣ ለምሣሌ ውጭ ያሉት ሠላማዊ ሠልፍ የሚያደርጉ ያሉት ኦሮሞ ነን የሚሉ አድርጉ እየተባሉ የሚወጡ ናቸው።
የውጭ ዳያስፖራውም ሆነ የውስጥ ኢትዮዽያውያን ነን የሚሉ ምንም የማያውቅ ኢትዮዽያ ብሎ መጨፈር እንጂ ስራዬ ነው ብሎ ኢትዮዽያ ሁኔታ የማያጠና ኣይደለም የሚታደጋትም እንቅስቃሴ ኣይደለም። ዳያስፖራው እራሱ ኣምበሳው መንጋጋ ውስጥ ሆኖ ምንም ነገር ለውጥ ኣያመጣም ኢትዮዽያንን የማዳንም ኣቅም ኣይኖረውም። ።
ግዙፍ በሆኑ ጠላቶች በተለይ ወዳጅ መስላ ልታጠፋን የቀረበች ኣገር ሃያል ስለሆነች ኢትዮዽያውያን እራሳቸውን በማታለልና በፍርሃት ወደ ራሱን ህዝብ ማናቆር ጠላት መሆን ይቀለዋል እንጂ ኣይደፍርም።
የውጪዎች ይህ ካልተሳካላቸው እንደገና ወዳጅ መስለው ኣንዱን ዘር ከሌላው ዘር ጋር ኣጋጭቶ ልርዳህ ብለው ኣንዱን ወደ ስልጣን ኣምጥቶ ከ ኣባይ ጋር ይደራደራል ይኸው ረዳሁህ ከሌላው ዘር እንድታሸንፍ ስልጣንም ሰጠሁህ ኣባይን ስጠኝ ይላል። ምናልባትም ባሁኑ ግዜ እነ ዶር ኣብይንም ሆነ ኦሮሞን በዚሁ ደረጃ ለማድረግ የውጪዎቹ ለማድረግ ነው። ኣይ ኣልፈልግም ካለ የኣብይም ሆነ የ ኦሮሞ ክልል፣ እነሱን ኣውርደው ደሞ ለኣማራው ይሰጣል። ኢትዮዽያ ላይ እንደዚህ ጢብጢብ ይጫወታሉ። ከኣንዱ ዘር ወይም ክልል ወደ ሌላው ዘር ኣገሪቱን ኣዙሪት ላይ ይጥሏታል ካላፈረሷት።