እባካችሁ ስለ ፈንቅል አንድ ሁለት በሉን። ፈንቅል የወያኔን ማኒፌስቶን በወያኔ ዐይን ወይስ በገብረምድኅን ዓርአያ ዐይን የሚያየው?
እባካችሁ ስለ ፈንቅል አንድ ሁለት በሉን። ፈንቅል የወያኔን ማኒፌስቶን በወያኔ ዐይን ወይስ በገብረምድኅን ዓርአያ ዐይን የሚያየው? ምክንያቱም በጥቁ እና ነጭ የነበረውን ምስለ ወያኔ መለስ ፎቶ አውርደን በምትኩ የቀለም ቅብ የወያኔ ፎቶ ወደ ሥልጣን መስቀል አንፈልግም። ፈንቅል አቋሙን በግልፅ ማብራራት አለበት - ምን ዓይነት ኢትዮጵያ ይፈልጋል? አፍቃሪ የጎሣ ፌደሬሽን ነው ወይስ የተለዬ አማራጭ?
Re: እባካችሁ ስለ ፈንቅል አንድ ሁለት በሉን። ፈንቅል የወያኔን ማኒፌስቶን በወያኔ ዐይን ወይስ በገብረምድኅን ዓርአያ ዐይን የሚያየው?
ጥያቄህን አንድ ጠንካራ ያገር ልጅ ጋዜጠኛ ለፈንቅል መሪ አቅርባው፣ ጥያቄው ይደር፣ አሁን ጉዳያችን ወያኔን ማጥፋት ነው በሚል መልሶታል
ራያ እና ወልቃይትም የኛ አጀንዳ አይደለም ነው ያለው
ለነገሩ፣ ገብረ መድህን አርአያ ኢሳያስን ግምኛ ስለሚተች፣ ፈንቅል ደሞ (የአብይ ድጋፍ ማግኘቱን ለመቀጠል ሲል) ኢሳያስን ለመተቸት ስለሚቸገር፣ ተመሳሳይነት አይጠበቅም
ራያ እና ወልቃይትም የኛ አጀንዳ አይደለም ነው ያለው
ለነገሩ፣ ገብረ መድህን አርአያ ኢሳያስን ግምኛ ስለሚተች፣ ፈንቅል ደሞ (የአብይ ድጋፍ ማግኘቱን ለመቀጠል ሲል) ኢሳያስን ለመተቸት ስለሚቸገር፣ ተመሳሳይነት አይጠበቅም