Please wait, video is loading...
Re: ሰበር መረጃ ሁመራ: ዛሬ የህወሓት ካድሬዎች በየቤቱና በየድርጅቱ እየዞሩ የአማራ ብሔር ተወላጆችን ብቻ ለይተው እየመዘገቡ ነው!!!!
በአብይ ዝምታ እና ቸልተኝነት ስንት ንፁሀን ህዝብ ይልቅ ይሆን ገና ??
ታሳሪወች የፓላስ ንሮ እንዲኖሩ የሚያደርገው ጥረት፣ ለንፁሀን ዜጉች መሞት የእንባ ዘለላ የማይወርደው ደንታ ቢስ፣ ለአንድ ዘፋኝ መገደል የሰጠውን ክብር ቅንጣት ታህል እንኳን በግፍ ለተገደሉት እንደምንም ያልቆጠረ፣፣ ያሳዝናል