Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sholagebya
Member
Posts: 494
Joined: 27 Oct 2014, 15:59

እረ ለአብይ ያላችሁን ተቃውሞ ሲቪል በሆነ መንገድ አድርጉት !!

Post by sholagebya » 28 Jul 2020, 12:01

እስከ አሁን ድረስ በኢትዮጵያ ከመጡት የኢትዮጵያ መሪዎች መካከል ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ 1000 % የኢትዮጵያ ሕዝብ ድጋፍ አለው ፤፤ This is of course for many obvious political reasons. Anyway, የተወሰኑ ደግሞ ሥልጣኖን ከተቀማችው ወያኔ ጀምሮ እስከ ጽንፈኛ የኦነግ ሽኔ ደጋፊዎች፣ የጃዋርና በቀለ ገሪባ በመታሰራቸው ተቃዋሚዎች ፤ እስክንድር ነጋ፤ ልደቱ (ክህደቱ) ፤ አቶ ይልቃል ጌትነት በመታሰራቸውና ምናልባት ትንሽ ፓለቲካዊ ምክንያትና ጥሩ causes አላቸው ብዬ ከማስባቸው ተቃዋሚዎችና ሰላማዊ ሰልፈኞች መካከል (which to some extent I myself share their outrage and sentiment) በሃጫሉ ሁንዴሳ ሞት ምክንያት በሻሸመኔና በኦሮሚያ በግፍ የተገደሉ የክርስቲያን የተዋህዶ እምነት ተከታዮች ላይ የተደረገው ጭፍጨፋና ግድያን ለማውገዝ የተደረጉ ሰላማዊ ሰልፎችን ነው ፤፤ የ ኦ ነግ ና ሽኔ ደጋፊዎችና የጃዋርንና የበቀለ ገርባን መታሰር ለመቃወም በተለያየ የአሜሪካ እስቴቶችና የአውሮፓ ከተሞች የወጡ ሰልፈኞች ያደረጉት ሰላማዊ ሰልፎች እጅግ በጣም ዘላኖች፣ አሳፋሪዎች outright lawlessness ያሳዩ ናቸው ፤፤ የሚያሳዝነው ደግሞ አብዛኞች የሙስሊም ሒጃብ ያደረጉ የኦሮሞ ሙስሊሞች መሆናቸው ነው ፤፤<< ፋክ አሜሪካ !>> ብለው መፈክር የሚያሰሙ ፤ ሌላው የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ ይዞ ለአብይ መንግስት ድጋፉን ለመግለጽ ከወጣው ሰላማዊ ሰልፈኛ ጋር የማያስፈልግ ግጭት የሚያደርጉ ናቸው ፤፤ They are absolutely a disgraced, low-class and a bunch of spoiled brats teenage girls and boys !! በአገሩ ያለውን የነጭ ዝርያ ያለውን አሜሪካዊስ እንደዚህ መደብደብ ምን አመጣው ?? የት አገር የሚኖሩ መስሎ አቸው ነው ?? ዳናልድ ትራምፕ እነዚህን መሰል < from immigrants coming from shithole countries…>> ብሎ የተናገረው ፤፤ የሰው ልጅ በሰለጠነ አገርና ሕዝብ መካከል እየኖረ እንደዚህ አይነት የ እንስ ሳ ባህሪና ዘላንነት ማሳየት ፍጹም አሳፋሪ ነው ፤፤ ሲቪል በሆነ መንገድ ድጋፍንም ተቃውሞንም መግለጽ እየተቻለ እንደዚህ ዘላንነት በጣም አሳፋሪና የወጡበትን ተቃውሞ have already lost their causes. ይህ አሳፋሪ ድርጊት ከወንድሜ ቶሎሳ ፌስቡክ ፔጅ ሊንኩን ተመልከቱ.። ሌላው አሳፋሪ ነገር እነዚህን ዘላኖች የወያኔ ደጋፊዎች መቀላቀላቸውና ያልተቀደሰ ጋብቻ ይሆናል ፤፤ ጅል ከጅል አብረህ አዝግም እንደሚባለው መሆኑ ነው ፤፤<< Game over!!>> ነው ያለው ወዲ፟ አፎም ?? አብይ አህመድ ተወደደም ተጠላም የኢትዮጵያን ሕዝብ ድጋፍ ያለውና አብሮት እስከ ደም ጠብታ ድረስ አጀንዳውን ለመፈጸም የተሰለፈ ሱናሚ የሆነ ሕዝብ ድጋፍ አለው ፤፤ ተቃውሞችሁን በሰለጠነና ሲቪል በሆነ መንገድ ብታቀርቡ ይሻላችኃል እንጂ ዘላንነት የትም አያደርሳች ሁም !!!

https://www.facebook.com/Ayeeden/videos ... 1706205179