Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sholagebya
Member
Posts: 494
Joined: 27 Oct 2014, 15:59

በወያኔ ርዝራዥ/ ትርፍራፊዎችና በፌዴራል መንግስት መካከል ሊደረጉ የሚችሉ የጦርነት ግንባሮች ፤

Post by sholagebya » 27 Jul 2020, 23:08

በወያኔ ርዝራዥ/ ትርፍራፊዎችና በፌዴራል መንግስት መካከል ሊደረጉ የሚችሉ የጦርነት ግንባሮች ፤
ጦርነት አጥፊ መሆኑ የማይታበል ሀቅ ቢሆንም ሰላምን በዘላቂነት ለማግኘት ሲባል ግን ጸረ ሰላም የሆኑ ኃይሎችን ለመደምሰስ ጦርነትን የግድ ይደረጋል ፤፤ የኢትዮጵያም ሕዝብ ሆነ እኔም እንደ አቅሚቲ የጦርነትን አስከፊነትን የተረዳሁ ብቻ ሳልሆንኩ ለአገሬና ለወገኔ ስል ገና በወጣትነት ዘመኔ ጀምሬ ከአርባ አመታት በላይ ታግያለሁ ፤፤ ሕዝቤንና አገሬን ከአምባገነንት ነጻ ለማድረግ ስል ከተማሪዎች ንቅናቂ ጀምሬ የአጼውን ኃላቀር ስርአት ፤ የደርግ ን አምባገነን አገዛዝ ፤ የወያኔን አፓርታይድ የዘረኛና የከፋፋዮች ስ ር አት እጅግ እልህ አስጨራሽ በሆነ መንገድ ታግያቸዋለሁ ፤፤ ለዚህም ብዙ ክቡር መስዋእትነት በኑሮየና በህየወቴ ከፍየበታለሁ ፤፤ ትናንት የተወለዱት የትና የት ደርሰው እኛ በንጉሡ ዘመን ጀምረን ለአገር የታገልን በህይወታችን ላይ የትም ሳንደርሰ እዚያው አለን ፤፤ ይህ የሆነው አንድም ይህን ዘረኛና አገር አጥፊ ኃይል በመፋለሜና ከእነሱ ጋር እንደ አንዳንዶች ለመስራት ብሞክር ዛሬ ሚሊዮነር ሆኘ ነበር ፤፤ ግን መቼም እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር ህይወታቸውንም የከፈሉ ብዙ ወገኖችና ሰማ እ ታት አሉና እኛ በህይወት ለወሬ፟ነጋሪ መትረፋችን ጥሩ ነው ፤፤ በተለይ ባለፉት ሃያ ሰባት የፍዳና የመከራ የወይኔ ዘመናት ወያነን ከፓለቲካ ትግል እስከ ትጥቅ ትግል ድረስ ለመታገል ያልሞከርኩትና ያልገባሁበት ድርጅት የለም ማለት እችላለሁ ፤፤ ዝርዝራቸውን ከዚህ መዘርዘር አስፈላጊ ከለመሆኑም በላይ ለዚህ ጽሑፌ ሪሊቫንስ የለውምና ልተወው ፤፤ አንዳንድ ጊዜ ምንም እንኮን ሀይማኖተኛ ነኝ ብየ ባልመጻደቅም sanctimonious) እግዚአብሔርን ማመን ግ ን ሳይሻል የሚቀር አይመስለኝም ፤፤ እስኪ በእውነት እንደ ተቃዋሚው ግራ መጋባትና ጠንካራ ፓለቲካዊና ወታደራዊ ድርጅት አለማግኘትና የሽምጥ ትግል ማድረግ አለመቻል ወያኔ በዚህ መንገድ እራሱ ኩትኩቶ ባሰደጋቸው ሰዎች ይገለበጣም ብለን አለመነው አስበነው ጭራሽ እናውቃለን ?? በፍጹም !! ይህ ታዲያ ጎበዝ የኢትዮጵያ አምላክና የ እ ግዚ አ ብሔር ጥ በ ብ እንጂ የሰዎች ነውን ?? ለማንኛውም ለመግቢያ ይህን ያህል ካልኩ በኃላ ዛሬ ወያኔ ጦርነት አውጆል ፤፤ ለዚህ የሰጠው ምክን ያት የ አ ማራ ክልል ርእ ስ መስተዳደር ጠገዴና ቅርቅሮ ተገ ኝ ቶ በሆስፒታል ምረቃ ወቅት ወያኔ በግድ የወሰዳቸውን ግዛቶች ወልቃይትን ፤ ጠገዴንና ራያን ለመመለስ ማንም የምንፈራው ከእንግዲህ የለም ብለው ብመናገራቸው << ይህ በትግራይ ሕዝብ ላይ ጦርነት እንደ ማወጅ እንቆጥረዋለን!>> ብለው ወያኔ ሁሉን ተነስ ብላለች ፤፤ ሙክት ሲሰባ ቢላ ይታሻል ይሎችኃል ይህ ነው ፤፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ የፌደራል መንግስትን ለሃያ ሰባት አመታት ኢትዮጵያን ሲግጡ የነበሩና ትግራይ የመሽጉ የወያኔ ባለ ሥልጣናትን ይዞ ለሕግ እንዲያቀርብ ሲማጸን ቢቆይም መንግስት ሕዝብ ለሕዝብ ግጭት መቀስቀስ ይሆናል ብሎ ትቶቸው ነበር ፤፤ ጦርነቱ በእነሱ ከተጀመረ ግ ን < እሰየው > እንጂ ሌላ ምን ይባላል ፤፤ የዚያ ሁሉ የንጹሕ ዜጎች ደም እ’ኮ እየጠራቸው አቅነዝንዞቸው ነው ፤፤ ስለዚህ እስኪ ትንሽ የወታደራዊ ሳይንስ እውቀት ያላችሁ ጦርነቱ በስንት ግ ን ባር ሊሆን እንደሚችል ከዚህ ላይ ትንበያችሁን አስቀምጡ ፤፤ እኔ ምናልባት የፓለቲካ ኮሚሳር እንጂ የወታደራዊ ኦፕሬሽን እውቀቴ የጎሬላ ዋርፌር ነው፤፤ የራሴን ግምት ከዚህ ላይ ላስቀምጥላችሁ ፤፤
1ኛ ግ ን ባር በወልቃይት ጠገዴ ም እ ራብ ትግራይ በኩል
2ኛ/ ግ ን ባር በወሎ በራያ አዘቦ ምስራቅ ትግራይ
3ኛ / ግ ን ባ ር በኤርትራ ጠረፍ በአድዋ፣ በዛላንበሳና በ አ ዲግራት በኩል
4ኛ/ ግ ን ባ ር .. በሱዳን ጠረፍና በም እ ራብ ጎንደር በአብድራፊና በሽሬ እንዳስላሴ በኩል ይሆናሉ ብዬ እገምታለሁ ፤፤
5ኛ / ግ ንባር ወያኔ አስቦት የነበረው በኦሮሚያ ክልል ነበር ፤፤ እሱን ግ ን ባር ዳውድ ኢብሳ ከጥቅም ውጭ ሆኖ ግ ን ኙነቱ ተቆርጦ ስንቅም የለም ፤፤
ከዚህ ላይ ማስታወሰ ያሉብን ሁለት ወይም ሶስት መሰረታዊ ነገሮች አሉ ፤፤ የወያኔ ሚሊሺያ ጦር የፌዴራልን መደበኛ ጦር በኮንቬሽናል ደረጃ ልትዋጋ በ ፍ ጹም አትችልም ፤፤ ለዚህም ነው ጦርነቱን በ አማራ ክልል በኩል አድርገው በተወርዋሪና በጎሬላ አይነት መቶት ለመሸሸት የምትዘጋጀው፤፤ 2ኛ/ ወያኔ ሁልጊዜ የሚሳሳቱት ትልቁ ስህተታቸው የጀኝነታቸው መለኪያ (yardstick) የደርግ ን ጦር ማድረጋቸው ነው ፤፤ ማነው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ነው አንድ ጊዜ << ደርግ ን ያሽነፈው እራሱ ደርግ ነው !! >> ያለው በጣም ትክክል ነው ፤፤ እስከ አፍንጫው የታጠቀ ነገር ግን ለመዋጋት አላማ የሌለው ኃይል ሁልጊዜም አንድ ጥይት ሳይተኩስ እጁን መስጠት ነው ፤፤ የዚህ አይነት የደርግ ጦር አሁን ያለው በግድ ካስታጠቁት ከወያኔ ሚሊሺያ እንጂ ከኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በፍጹም አይደለም ፤፤ የዚህ ጦርነት best case scenario የወያኔ ሚሊሺያ ብዙም ሳይዋጉ መሪዎቻቸውን ሰብለየ ይዛ ቃሊቲ ከሳምንት ባነሰ ገቢ ታደርጋለች ፤፤ worst case scenario ጦርነቱ ተንጎት ቶ የወያኔ ጥቂት መሪዎችና እርፍራፊዎች እንደገና ትግራይ በረሃ ( ደጀኔን እኮን ከዚህ በኃላ አያገኞትም) ይገቡና እንደገና ሳልሳይ ወያኔ የትጥ ቅ ትግል እነ ዳነኤል ብርሃነ ይጀምሩና ስቪል ዋር እስኬዌር one ይሆናል ፤፤