Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
pushkin
Member+
Posts: 9683
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

ዘንድሮ በስንቱ ልቃጠል አለች ወያኔ!

Post by pushkin » 23 Jul 2020, 18:50

ወደው አይስቁ......
ያንዷ ድጅታል ኮሜንት እንዲህ ይላል። "ግድቡን የሞላው የክረምት ዝናብ ነው" ኮምፕሌክስ መሆኑ ነው።
*መለስ ቢኖር ንሮስ በሽንቱ ነበር እንዴ የሚሞላው ?
የመለሰላት ልጅ ደግሞ "ታድያ በሀይላንድ ወይስ ከቧንቧ ነበር ሊሞሉልሽ የፈለግሽው?"
ዘንድሮ በስንቱ ልቃጠል አለች ወያኔ kkkkkjj


Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: ዘንድሮ በስንቱ ልቃጠል አለች ወያኔ!

Post by Hameddibewoyane » 23 Jul 2020, 19:04

:lol: :lol: :lol: :lol:
pushkin wrote:
23 Jul 2020, 18:50
ወደው አይስቁ......
ያንዷ ድጅታል ኮሜንት እንዲህ ይላል። "ግድቡን የሞላው የክረምት ዝናብ ነው" ኮምፕሌክስ መሆኑ ነው።
*መለስ ቢኖር ንሮስ በሽንቱ ነበር እንዴ የሚሞላው ?
የመለሰላት ልጅ ደግሞ "ታድያ በሀይላንድ ወይስ ከቧንቧ ነበር ሊሞሉልሽ የፈለግሽው?"
ዘንድሮ በስንቱ ልቃጠል አለች ወያኔ kkkkkjj


Post Reply