በሁኔታዎች የማይቀየር ኣቋም --- የነጠረ መልእክት ለኢትዮጵያ ህዝብ፡
ከ11 ዓመት በፊት የተሰጠ መግለጫ ለሃቀኛ መርገጫ የኤርትራ መንግስትና የህዝባዊ ግንባር በነጠረ ሁኔታ የሚያበራ መሪ ሃሳብ…………
ለነኚ 2018 የተከሰተውን ሰላም ተጠቅመው፡ ጫፉን ይዘው ትንተና ለመስጠት ለሚሯሯጡ ወገኖች፡ የኤርትራን መንግስት የነጠረ ኣስተሳሰብ እንደሚከተለው እናቀርባለን፡፡
"የድንበር ግጭት ከተነሳ በኋላ ወያነ እውነቱን ሸፍኖ ስለ ወደብ ይናገር እንደነበረ ይታወሳል። ' ኢትዮጵያ ያለ ወደብ (ባህር በር) ቀረች እያለ የሌሎች ኣጫፋሪዎች ወሬም ገኖ ነበር፡ መታወቅ ያለበት 'ወደብ' በር ከመሆን ኣልፎ ሌላ ትርጉም የለውም። ኣስፈላጊነቱ ኣጋኖ ማቅረብ ትርጉም የለውም፡፡ በኤርትራና በኢትዮጵያ ህዝብ የነበረውን ዝምድና ከተሻሻለ ወደባችን ለኢትዮጵያ ህዝብ ጥቅም የማይውልበት ምክንያት ምንም የለም፡፡ ኢትዮጵያ 'በኤርትራ ወደብ መጠቀም እፈልጋለሁ' ካለች፡ የማትጠቀምበት ምክንያት የለም። ውግያ በነበረበት ግዜ ኢትዮጵያ ውስጥ ረሃብ ገብቶ ነበር፡ ግብረ-ሰናይ ማህበሮች በኣሰብ እርዳታ ለማግባት ይፈቀድልን ብለው በጠየቁን ግዜ እምቢ ኣላልንም። ምክንያቱ በረሃብ የተጎዱ ኢትዮጵያውያኖች በወያነ ሰበብ ችግር ላይ እንዲወድቁ ፍላጎታችን ስላልነበረ። በተቃራኒው 'በኢትዮጵያ ህዝብ እቆረቆራለሁ' የሚል ወያነ የኤርትራን ወደብ ኣልጠቀምም ማለቱ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ያለው ንቀት የሚያሳይ ነው።"
ከ 11 ኣመት ብፊት ፕረሲዳንት ኢሳያይስ ኣፈወርቂ ክተናገሩት ጽሁፍ የተወሰደ ነው።
ኣንዳንድ የቃላት ስህተቶች ሊኖሩ ስለሚችሉ ብተቻላቹ መጠን ኣስተካክላቹ መረዳት ሞክሩ፡፡
ተርጓሚዎች፡- ያቆብ ገብረመድህን ኢና ሙሴ ተድሮስ( ዓሮቦ)
ኣዘጋጆች ቡድን የMezekr Tarik ገጾች
-
Halafi Mengedi
- Senior Member+
- Posts: 47525
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Re: °ሻብያ ማለት° <አንድ አቋም ሃቅ የማይለወጥ> * ከ11 ዓመት በፊት የተሰጠ መግለጫ ለሃቀኛ መርገጫ የኤርትራ መንግስትና የህዝባዊ ግንባር በነጠረ ሁኔታ የሚያበራ መሪ ሃሳብ * ከሻብያ
Yesterday he was Iran
Day before yesterday he was Saudi
Last week he was Turkey
This week he was Qutar
Today he is Abiy???
We know he is always Egyptian condom no change in that department since he loves the Egyptian goodies!!!
-
EthioRedSea
- Member
- Posts: 4089
- Joined: 31 Aug 2019, 11:55
Re: °ሻብያ ማለት° <አንድ አቋም, ሃቅና የማይለወጥ> * ከ11 ዓመት በፊት የተሰጠ መግለጫ ለሃቀኛ መርገጫ የኤርትራ መንግስትና የህዝባዊ ግንባር በነጠረ ሁኔታ የሚያበራ መሪ ሃሳብ * ከሻ
Shaebya or PFDJ of Eritrea are liars and ascaris. They are bandas and anti-Ethiopia.