Re: የቀድሞው አስር አለቃ፣ የአሁኑ “ልማታዊ” ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ፣ ከወደ አስመራ የሰላ ትችት ገጠመው
Thank you those who reached out to me privately to let me know about the error. Please read as Hamsa Aleka (not Asr Aleka)
Re: የቀድሞው አስር አለቃ፣ የአሁኑ “ልማታዊ” ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ፣ ከወደ አስመራ የሰላ ትችት ገጠመው
From Asmara?
They are weyane Agents. It shows how Weyanes are depressed & frustrated
Last edited by pushkin on 20 Jul 2020, 17:55, edited 1 time in total.
-
sebdoyeley
- Member+
- Posts: 5507
- Joined: 14 Feb 2020, 04:27
Re: የቀድሞው አስር አለቃ፣ የአሁኑ “ልማታዊ” ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ፣ ከወደ አስመራ የሰላ ትችት ገጠመው
Agame tv ATV,, desperate attempt to save their boss.too late eudu.
Re: የቀድሞው አስር አለቃ፣ የአሁኑ “ልማታዊ” ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ፣ ከወደ አስመራ የሰላ ትችት ገጠመው
Brother Sisay Agena is a wonderful person and a proud Ethiopian. He is absolutely an excellent journalist and a brilliant analyst. Most of all, his integrity is second to none!!! When Brother Sisay speaks, people with a decent IQ level hear. We understand why the coward TPLF goons and the low IQ Dedebit cadres like Khalid Abdu don't like him and specially these days as things are getting tougher on your end...But you should better leave him alone to fight for the existence of his beloved country and the people of Ethiopia.

God bless brother Sisay Agena!!!
Victory to Fenqil Movement!!!
Dedebit is always dedeb
R.I.P Abay Tigray and TPLF
Re: የቀድሞው አስር አለቃ፣ የአሁኑ “ልማታዊ” ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ፣ ከወደ አስመራ የሰላ ትችት ገጠመው
In the last 30 years, there has not been an Ethiopian journalist as professional and knowledgeable as Sisay Agena. He is a world class journalist.
Re: የቀድሞው አስር አለቃ፣ የአሁኑ “ልማታዊ” ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ፣ ከወደ አስመራ የሰላ ትችት ገጠመው
If Tplfists despised to someone or trying to belittle a person, it means that person must be doing something right and just. We support when the terrorists tplf wage negative propaganda against institutions, individuals, countries and leaders.
I am just saying
I am just saying
Re: የቀድሞው አስር አለቃ፣ የአሁኑ “ልማታዊ” ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ፣ ከወደ አስመራ የሰላ ትችት ገጠመው
Yes, indeed!!! Sisay Agena is without question a renowned world class journalist and analyst. The Ethiopian people know it. The coward TPLF goons and their low IQ dedebit cadres feel it. This is the main reason, sister Eden devoted her time and energy to try to belittle him but it did not work... It will not work in the future either....
Gob bless the Ethiopian Pride brother Sisay Agena and his colleagues in Esath....
Victory to Fenqil Movement!!!
Dedebit is always dedeb
R.I.P Abay Tigray and TPLF
Re: የቀድሞው አስር አለቃ፣ የአሁኑ “ልማታዊ” ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ፣ ከወደ አስመራ የሰላ ትችት ገጠመው
Obviously not from 'Mekelle University".
I would go out on a limb to say Sisay Agena is the ONLY journalist in Ethiopia whom I think represents the profession in its true sense.
Can you tell us now where that buffoon Tamrat Seg@ra, whom you admire a lot, earned his title from?
Re: የቀድሞው አስር አለቃ፣ የአሁኑ “ልማታዊ” ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ፣ ከወደ አስመራ የሰላ ትችት ገጠመው
ወጣቱና የሰላም ተሸላሚው የጦቢያው ጠቅላዪ ያደነቁት ጋዜጠኛው ሲሳይ አጌና፡ የታሪክ ኣጋጣሚ ሆኖ ባንድ ወቅት የአስር አለቃ ወይም የሃምሳ አለቃ አሊያም የ“ሞቶ” አለቃHawzen wrote: ↑20 Jul 2020, 19:35Brother Sisay Agena is a wonderful person and a proud Ethiopian. He is absolutely an excellent journalist and a brilliant analyst. Most of all, his integrity is second to none!!! When Brother Sisay speaks, people with a decent IQ level hear. We understand why the coward TPLF goons and the low IQ Dedebit cadres like Khalid Abdu don't like him and specially these days as things are getting tougher on your end...But you should better leave him alone to fight for the existence of his beloved country and the people of Ethiopia.
God bless brother Sisay Agena!!!
Victory to Fenqil Movement!!!
Dedebit is always dedeb
R.I.P Abay Tigray and TPLF
ጋዜጠኛው ሲሳይ፡ ባፍሪካ ምድር ማን እንደኔ ትል የነበረችውን ህወሓትን፡ አንዲት ጥይት ሳይተኩስና ሳያባርቅም፡ በርቱዕ አንደበቱና በበሳል ፖለቲካዊ ትንተናው ብቻ አፏን በፍትሃዊ ልጓሙ ለጕሞ፡ በብርቅ ቃላቶቹም ሳያፈናፍን ጨምድዶ ይዞ፡ ሓቅን ባነገበው ጅራፉ እየሞዠለጣትና እየጋለባት እንደ እንትንም እየነዳት መቀሌ ታክሱም ሆቴል ወሽቋታል። ተስህተቴ ተጸጽቻለው ብላ ይቅርታ ታልጠየቀችም፡ ተዚህ ቀጥሎ እያየችና እየሰማች ተነህይወቷ ወዴት አስቆፍሮና አስገንዞ እንደሚያስቀብራት ኤርትራዉያኖች እየተከታተልነው ነን።
እኛ ኤርትራዉያን ለማተባችሁ መስክሩ ከተባልን፡ ሲሳይም ሆነ ኤርሚያስ ሃብታሙም ሆነ መሳይ የወያኔን የግፍ አገዛዝ በመገርሰስና የወያኔን ዝርክርክ የሌብነትና የሸፍጥ ልቃቂት ለህዝብ ይፋ በማውጣት፡ ወጣቱን የጦቢያ ጠቅላዪ በምኒልክ ዙፋን እንዲንቆራጠጡና በይፋ “ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ” እንዲሉ ያስቻሉ፡ አሁንም ሳይታክቱ ወጣቱ ጠቅላዪ “ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቧን ይባርክ” ለማለት ይበቁ ዘንድ የሚጥሩ፡ ፋኖንም ሆነ ቄሮን ለትግል ያነሳሱ፡ ሚሊዮኖችን ያነቁና ያቀኑ፡ የወያኖቹን የውስጥ ሆነ የውጭ ዲጂታሎችን ኣሉላውንም ብርሃኔውንም እንዲሁም ጌታቸዎቻቸውን ጭምር በሃሳብ ሞግተው የዘረሩና ያንደባለሉ፡ የዛሬይቱ ጦቢያ ኣዛውንት ሳይሆኑ ወጣት ፈርጦች መሆናቸውን እንመሰክርላቸዋለን። ከትዝብትና ከታሪክ ተጠያቂነት ለማምለጥ ግን ጦቢያን በሚያዩበት መነጥር ያፍሪካን ቀንድም ማየት ይጠበቅባቸዋል። “የጦቢያውያን ዓይንና ጆሮ” የአፍሪካ ቀንድንም ሆነ የአፍሪካን እውነታ የማያዪ ዕውር የማይሰማ ደንቆሮ ሊሆን ኣይገባውምና፤ ተሚዲያው ማርሻል ኤልያስ ክፍሌም ብዙ ሓቆችን ሊማሩ ይገባል።
እርግጥ ነው እኛ ኤርትራዉያን እውነትን ፍርጥርጥ አድርገን እንግለጽ ካልን፡ እነዚህ ፈርጥና ብርቅ የጦቢያ ስደተኛ ጋዜጠኞች ያደረጉትን ገድልና ትንቅንቅ፡ ለአፍሪካ ቀንድ ሰላምም ያደረጉትን አስተዋጽኦና ድንቅ ሚና፡ ኤርትራዉያን ታጋዮች ወያኔንና የያኔው መሪያቸውን ኣይተ መለስን በምንይልክ ቤተመንግስት ካስገቡበት አካሄድ ጋር ለይተን አናየውም። ምንም እንኳ ከሃያ ምናምን ዓመት በኋላ ቢሆንም፡ እነዚህ ምርጥ “ነጣ” ጋዜጠኞች ወጣቱን ጠቅላዪ ወደ ሚኒልክ ቤተመንግስት ለማስገባት ልዩና ረቂቅ ገድል ፈጽመዋል። ልዩነቱ እኒህ ምርጥ ጋዜጠኞች አላማቸውን ለማሳካት ብዕራቸውንና አንደበታቸውን ሲጠቀሙበት ኤርትራዉያን ታጋዮች ደግሞ ከብዕርና አንደበታቸው ባሻገር ጡንቻዎቻቸውን መድፎቻቸውን መትረየሶቻቸውን ላውንቸሮቻቸውን ታንኮቻቸውንና ክላሽንኮቮቻቸውን መጠቀማቸው ነው። ይህ ሲባል ግን ኤርትራዉያን ታጋዮች ለቆሙለት አላማ መሳካት ኣእምሯቸውን ስለው ደማቸውን እንዳፈሰሱና የማትተካ ህይወታቸውንም እንደሰው አይዘነጋም።
ታሸም ተበጠበጠም ፌጦ ለማንኛውም ነገር መድኃኒቱ ነው እንዲሉ፡ በሚዲያው አለም ሓቅንና እውነትን አለማድበስበስ የእውነተኞቹ ጋዜጠኞች ዋንኛ መለያ ባህሪዪ መሆኑ አይዘነጋም፤ ስለሆነም እነዚህ የሃገረ ጦቢያ ‘የዲያስጶራ’ ስደተኛ ጋዜጠኞች ባጠቃላይ፡ በተለይም የሚሊዮኖች አለቃ ሚዲያ-ማርሻል ሲሳይም ሆነ የጦቢያው ወጣት ጠቅላይም ጭምር ከኅሊና ወቀሳና ከታሪክ ተጠያቂነት ለመዳን ማድረግ የሚገባቸውን እንዳይዘነጉ በኤርትራዉያንና ባፍሪካ ቀንድ ነጣ ጋዜጠኞች እንዲሁም በነጣ ፕረስ ስምም ስናሳስባቸው በወንድማዊና በሰላማዊ መንፈስ ተሞልተን ስለ ፕረስ ነጣነት መረጋገጥ ህይወታቸውን በከፈሉ ኢጦቢያዉያንና ኤርትራዉያን ዜጎች ስም ነው።
ፈጣሪ ኤርትራንና ህዝቧን ነጣ ጋዜጠኞቿንም ጭምር ይባርክ!
ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቧን ነጣ ጋዜጠኞቿንም ጭምር ይባርክ!