Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40303
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የዘመናችን የኢትዮጵያ አጀንዳና ትግል መቋጠሪያ፤ አባይ !!

Post by Horus » 20 Jul 2020, 02:11


አባይ የ21ኛአ ዘመን ኢትዮጵያዊያን አድዋ፣ የዚህ ትውልድ ጸረ ቅኝ ግዛትና ከድህነት ነጻነት ትግል፤ አባይ ነው። እንደ ተለመደው ታላቁ ቴዲ አፍሮ ፍሬም አድርጎ ቀርጾ ለትውልዱ ሰጥቶታል ። ማንኛውም ውስብስብ ነገርን ሰብስቦ በአንድ ገመድ የሚያስር ማደራጃ ጽንሰ ነገር ይሻል፤ ያ ደሞ ዛሬ 'አባይ' ነው !!!





Post Reply