Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

የኦርቶዶክስ ማህበረሠብን ገድሎ ለመጨረስ ሤራ በኦሮምያ

Post by tlel » 10 Jul 2020, 19:36

ናዚ እንዳደረገው በጥናት ቤታቸው ተመርጦ ነው 800 ሠዎች የተገደሉት. ለገዳዮቹ ለመሸፈን ኢትዮዽያ ሕዝብ ላይ በኣለም ሠልፍ ተወጣ. የተገደለው ማህበረሠብ ማንም አልጮኸለትም የሀጫሎ ሞት ገዳዮቹ ታገቱ በአለም ታወቀ። ሕዝብ ግን አለቀ ። ሕዝብ የሀጫሉ ገዳይ ላይ ብቻ ሀሣቡ እንዲሆ ተደረገ። ግባቸውን አሣኩ። እንዲህ እያለ ይቀጥላል። ኢትዮዽያውያንን ኦርቶዶክሥን ለመግደል መጀመርያ በኦሮሞያ ክዛ በደቡብ ከዛ ወደ ኣማራ ያሥፋፉታል። የዛሬው ስርዐት ዋናው ኣጀንዳ ከላይ የተላከ።ማንም የጮኸለት ለዚህ ህዝብ ግን ማንም የለም። ኦርቶዶክሥ ማህበረሠ መንቃት ኣለበት እየተለየ እየተጠቃ መሖኑ። በህዋሃት፣ሻብያ፣ኦሮምያ፣ ፒፒ በተቀነባበረ ሁኔታ የሚቀጥል ነው። ህዝቡን በዚህ ግድያ እየፈተኑ ነው። ይህ እንደ ሶርያ ክርስትያኖች እንደሚገደሉት ነው።