Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

የምታገለው ምክን ያት፥

Post by tlel » 05 Jul 2020, 15:10

፩ ለኢትዮዽያ እንጂ ማንንም ዘር ዙፋን ላይ ለማውጣት ኣይደለም

፪ ዞሮ ዞሮ ባዶ እንደሆነ፣ ዘረኞች ቅኝ ግዛትን ኢትዮዽያ ውስጥ ለማስፈን ሃምሳ ኣመት የታገሉ ናቸው፣ የንጉሳዊ ኣገዛዝ የነበረው ነው የእውነት ኣገዛዝ። በዛን ጊዜ በጣልያን የታመሰች የነበረች ኣገር፣ ሃ ስላሤ ወደ እድገት ኣገሩን ለማራመድ ከ ውጭ ጥቃት በሗላ ኣገሪቱን ል ማስተካከል ሃ ስላሴ ያስተማርዋቸው ናቸው ዛሬ ኣገሩን እያወደሙ እኩል ኣልነበረም ብለው ተገኝተዋል። ይህ ማስረጃ ነው በሃሰት እነዚህ ሰዎች እይተጓዙ ያሉት። ምን ኣይነት እኩልነት ነው የሚያወሩት ህዋሃት ዘር ለይቶ ወደ ጋርዮሽ ስርዓት ኣገሪቱን ስያራምድ፣ የንጉስ ስርዓት እኮ ንጉስ የሌለው ምራብ ኣገር ኣምጣልኝ ያላደግና በሰላም የማይኖር። ሌሎች ኣፍሪካን ማድነቅ ይሻላል እነሱ እንኳን ሃይል ሳይኖራቸው ነው የተያዙት። የኢትዮዽያ ዘረኞችም ሆነ የኣዲስ ሃይማኖት ኣጀንዳ ያላቸውም ሆነ ኣገርን ለማፍረስ የሚጥሩ፣ ከሌሎች ኣፍሪካም ዘቅጠው፣ ኑ ውጪዎች ጥሬ ሃብታችንን፣ ኣገራችንን፣ ኣባይን ውሰዱ ነው የሚሉት ያሉት።