Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የሀጫሉ ግድያና የግድቡ ጉዳይ በአብይ የተጠነሠሠ ግድቡን ዘንድሮ ውሀ ላለመሙላት የተደረገ ግብ የተሳካ ይመስላል፡፡

Post by AbebeB » 04 Jul 2020, 18:30

የሀጫሉ ግድያና የግድቡ ጉዳይ በአብይ የተጠነሠሠ ግድቡን ዘንድሮ ውሀ ላለመሙላት የተደረገ ግብ የተሳካ ይመስላል፡፡

የአብይ ኤሚባሲዎች ከግብፅ ጋር የሚደረግ ድርድር እንዲቋረጥ ውስጣዊ ጥያቄ ማቅርባቸውን ለማወቅ ተቻለ፡፡ በተጨማሪም በብርቱካን አያኖ ተፈርሞ የወጣው ደብዳቤ ያሳሰበው፤ የአብይ መንግሰት ድፕሎማቶች አማራ ከመሆናቸው አንጻር ኦሮሞዎች በሚያደርጉት ተቃውሞ ሰልፍ ላይ ቀርበው ምንም ዓይነት መልስ እንዳይሰጡና ለደህንነታቸው እንዲጠነቀቁ ያሳስባል፡፡ የዚህ አቀራረብ ሀሳብ ምንጩ ግን የጠ/ሚ/ር ቢሮ ነው ተባለ፡፡ አሚን በል ነፍጠኛ/ቆማጣ!