ኤንግሊዝ ኧገር የሃይለ ስላሴ ሃወልት ሲፈርስ፣ የኦነግ ወይም ያረብ ባንዲራ ስውለበለብ፣ ዋና እንግሊዝ ናት ከሗላ ያለችው በህዋሃትም ሆነ በኦነግ ውስጥ፣ ብግብጽም በኩል እሷ ነች።
በተለይ የኦምን ዐባል ኢታና እንግሊዝ ናት ትምህርቱን እያስተማረችው ያልችው። አሱ ሳይሆን ኧይቀርም የላካቸው። በተለይ ትምሪያለሁ ያልው ደንቆሮው ኢትዮዽያ ሕዝብ ገና ክእንቅልፉ ኧልተነሳም ሚዲያ ላይ ሲያይ መሳደብ ወይም ነብስ ይማር ክማለት ምንም ምራብ ባገኘው ጥቅም እንዲነካበት ኧይፈልግም። የኦኤም ኤኑ ኧባል ኢታና ይሻላል፣ ኵውጭ ኤንግሊዝ ጋር ተሰማጥሮ ኢትዮዽያን ክዶ ሤራውን ለኣላማው እየሰራ ነው።
ለሚፈለገው ኧላማ ጝቡ ተሳክቶላቸዋል፣ ታሪክን የሃይለ ስላሴን ህሃወል ያለ ምንም ቅዋሜ ሰበሩት. እርግጠኛ ነኝ ሃወልቱን ኧይገነቡትም። ሰልፍ ወቶ የሚቃወም እስካሁን ኧልታየም። ለመሆኒ ኢትዮፕያውያኖች ኧሉ ኤንግሊዝ ውስጥ።