Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
AbebeB
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Post
by AbebeB » 28 Jun 2020, 11:52
ስልጤ? ክልል የመሆን ጥያቄ ስነ-መክኖ (logic) የሚኖረው በዋናነት በራስ ቋንቋ ለመጠቀም ሲሆን ነው፡፡በአማርኛ ለመጠቀምማ አብሲኒያ መሄድ ይሻላል፡፡
ስልጤ የራሱ ቋንቋ የለውም እንዴ? የራሱ የሌለው ቋንቋ ብሔር: ድንበር ዘሎ አማርኛ ጋር ከመታገል አፋን ኦሮሞን የራሱ አድርጎ ከኦሮሞ ብሔር ጋር መኖር ይሻለዋል፡፡
