Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የኤርሚያስ ለገሠን ትንተና ያቃለሉት የሌሎች Etho 360 ተንታኞች፡፡

Post by AbebeB » 17 Jun 2020, 15:53

ኤርሚያስ ለገሠ (ማሞ ቢጬ ተንታኝ) ኦሮሙማ ጠፍቶአል በማለት ይተነትናል፡፡ ምናላቸው፣ ሀብታሙና ብሩክ ኦሮሙማ ከፍቶአል እያሉ ያላዝናሉ፡፡ ሁለቱም ወገኖች አልገባቸውም፡፡ ኦሮሙማ አይጠፋም፣ አይከፋም፡፡ ኦሮሙማ በኦሮሚያ ይኖራል፡፡ሀበሾች (በተለይ ቆማጦች) ኦሮሚያ መኖር ከፈለጉ፣ ከጥላቸው ወጥተውና አማሮች ታክመው የሀገሩን ደንብና ሥርዓት የሆነውን ኦሮሙማ ተቀብለው መኖር ይችላሉ፡፡ እምቢ ካሉም አይገደዱም፡፡ ወደ ሀገራቸው ሄደው እንዲኖሩ ግን በክብር ይሸኛሉ፡፡ አበቃ!