Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

በአዲስ እየተደራጁ ያሉ ክልሎች ከክልሉ ዋና ዋና ቋንቋዎች 2 ወይም 3 መርጠው ለሥራ መጠቀም ይገባቸዋል፡፡ ጉራጌ ክልልነት የማይሰጠው ከአማርኛ ሌላ የራሱንም ቋንቋ ስለማይቀበል ነው፡፡

Post by AbebeB » 15 Jun 2020, 17:11

ሲዳማ በግልጽ የራሱን ቋንቋ የክልሉ የሥራ ቋንቋ ያደርጋል፡፡
ወላይታ ክልል ይሆናል፤ በግልጽ የራሱን ቋንቋም የክልሉ የሥራ ቋንቋ ያደርጋል፡፡
ጋሞ፣ ጎፋ ና ሌሎችም በግልጽ ከራሳቸው ቋንቋዎች መርጠው የክልሉ የሥራ ቋንቋ ያደርጋሉ፡፡
ጋሞ፣ ጎፋ ና ሌሎችም በግልጽ ከራሳቸው ቋንቋዎች መርጠው የክልሉ የሥራ ቋንቋ ያደርጋሉ፡፡
ከፋ፣ ሸክቾ ና ሌሎችም በግልጽ ከራሳቸው ቋንቋዎች መርጠው የክልሉ የሥራ ቋንቋ ያደርጋሉ፡፡

ከምባታ፣አላባ፣ ጉራጌ ና ሌሎችም በግልጽ ከራሳቸው ቋንቋዎች መርጠው የክልሉ የሥራ ቋንቋ ቢያደርጉ ይመረጣል፡፡

ጌድዎ ዞን ከኦሮሚኛ ጋር በጣም የሚቀራረብ ስለሆነ በሂደት ከኦሮሚያ ጋር ሊጠቃለል ይችላል፡፡

በአዲስ የሚደራጁ ክልሎች ማወቅ ያለባቸው ግን በምንም ዓይነት መንገድ በክልሉ አባል ብሔር/ብሔረሰቦች የአፍ መፍቻ ላልሆነ ቋንቋ ዕድል መስጠት የለባቸውም፡፡ የደቡብ ክልል በተባለው ግዑዝ ክልል ነፍጠኛ ተንሰራፍቶ የሀገረ-ሰቡን ዜጋ የሥራና ሌሎች ጥቅማጥቅሞችና መብቶች ያሳጣው አማርኛ በክልሉ የሥራ ቋንቋ በመሆኑ ነበር፡፡

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: በአዲስ እየተደራጁ ያሉ ክልሎች ከክልሉ ዋና ዋና ቋንቋዎች 2 ወይም 3 መርጠው ለሥራ መጠቀም ይገባቸዋል፡፡ ጉራጌ ክልልነት የማይሰጠው ከአማርኛ ሌላ የራሱንም ቋንቋ ስለማይቀበል ነው፡፡

Post by Lakeshore » 15 Jun 2020, 18:16

listen stupid abeba

It is not about the picture yo should know. The point is that both Agames and the animal Qerro ar capable of committing this kind of inhuman atrocity on their own people.

For the average individual, it looks like both groups are competing about who is inflicting more pain on their own people than the other. The question shouldn't be which picture is legit and which one is fake rather both actions should be condemned and shouldn't be entertained. Those animals should be hunted and brought to justice. For yo Abebe you are the most ignorant low life person i ever come across.

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: በአዲስ እየተደራጁ ያሉ ክልሎች ከክልሉ ዋና ዋና ቋንቋዎች 2 ወይም 3 መርጠው ለሥራ መጠቀም ይገባቸዋል፡፡ ጉራጌ ክልልነት የማይሰጠው ከአማርኛ ሌላ የራሱንም ቋንቋ ስለማይቀበል ነው፡፡

Post by AbebeB » 16 Jun 2020, 09:27

Lakeshore wrote:
15 Jun 2020, 18:16
listen stupid abeba

It is not about the picture yo should know. The point is that both Agames and the animal Qerro ar capable of committing this kind of inhuman atrocity on their own people.

For the average individual, it looks like both groups are competing about who is inflicting more pain on their own people than the other. The question shouldn't be which picture is legit and which one is fake rather both actions should be condemned and shouldn't be entertained. Those animals should be hunted and brought to justice. For yo Abebe you are the most ignorant low life person i ever come across.
Lakeshore,

ቆማጣ ከቆማጣ ጋር ቢሰዳደብ ስድቡ ስለሚደምቅ እባክህ Nobel ቆማጣ አለልህና ከስርሱ ጋር ተሞካከሩ:: እኔ ስድብ አልችልም:: አዲስ አበባ መንገድ ዳር ያሉ ዘመዶቻችሁ በተመጸመወቱት ሳንቲም ላይ ሲጣሉና ስድባቸው ሲያወርዱት ቆሞ ማየት እንዴት ደስ እንደሚል አስተውላለሁና እናነተም ያንኑ አዚህ በጽሁፍ ብትደግሙልን ደስታውን አልችልም:: እዚህም ሳንቲም እሰጣችኃለሁ!

Post Reply