Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13012
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

የአማራ ብሔረሰብ ተወላጅ የሆነው ሰመ-ጥሩ አስማተኛ በቁጥጥር ሥር ዋለ

Post by Thomas H » 11 Jun 2020, 21:57

ከዚህ ሌላ አስማት ምን አለ ?

የሻምበል_ተስፋዬ_ርስቴ_አስገራሚ_ታሪክ

✍ #በ1948 ዓ.ም ተወለዱ

✍ በዚያው አመት ነሐሴ ወር #በ1948 ጎርጎራ ላይ ትምህርት ጀመሩ

✍ #በ1949 ጎንደር ላይ ትምህርታቸውን ቀጠሉ

✍ እንደገና አንድ አመት ወደኋላ ተመልሰው #በ1948 መስከረም ላይ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከፍተኛ ትምህርታቸውን መከታተል ጀመሩ

Please wait, video is loading...


simbe11
Member
Posts: 2088
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: የአማራ ብሔረሰብ ተወላጅ የሆነው ሰመ-ጥሩ አስማተኛ በቁጥጥር ሥር ዋለ

Post by simbe11 » 11 Jun 2020, 23:11

Is this for real???
That’s funny!!!

Post Reply