Re: Bete-Gurage Hub -- የስልጤ ማህበረሰብ ማንነት ጉራጌ ወይስ ሌላ።
የተበላሸ የታሪክ ትረካ፣ በወሮበላ አወናባጅ ሶዶ ጉራጌ በሥልጤ ጭምብል ስር በመደበቅ የተዘጋጀ ቪድዮ ነው እንዲሁ ባጭሩ።
በነዮዲት ጉዲት ዘመን ታቦትና ፅላት ከጥቃት ለማሸሽ በመጡ የትግራይ ቀሳውስትና ዲያቆናት የተገነባውን ኣብያተ ክርስትያናትና ገዳማት፣ ጉራጌ እንደገነባው አወናባጁ ሊያሳምን ይቀጥፋል።
ሐሰን ኢንጃሞ የወለኔውን፣ የቀቤና አለው አወናባጁ፣ እሺ ይሁንለት፣ ግን ሀሰን ኢንጃሞ ለስንት መቶ ሺ ጉራጌዎች ብሄራዊ ጀግና ሲሆን፣ ይሄ አወናባጅ እንደ አንድ የእስልምና ኣክራሪ አማፂ ሊስለው ሞከረ። ለመላው ጉራጌ አልተዋጋም ምክንያቱም ክርስትያን ጉራጌዎችን ወግቶዋል ይለናል የዘመኑ ጦርነት የኣማራ(ክርስትያን)እና የእስላም ጦርነት መሆኑን ዘንግቶት።
ልክ እንደዛው፣ ግራኝ አህመድ ቤተክርስትያናትን አቃጥሎዋል ሰዉን ጨርሶዋል ሲል፣ በ12 እና 13ኛው ክፍለ ዘመን በነዐምደፅዮን የተደመሰሱ መስጊዶችና የተፈናቀሉ ሙስልሞችን መጥቀስ ግን ስለሚያፍርበት ያልጠቀሰው ይመስላል።
ቀጠል ሲልም፣አደሬ ሶማሌና አፋር ሕዝብ ጋር የጉራጌ ሕዝብ ምንም ትሥሥር አንደሌልውን የጠቀሳቸው ምሳሌዎች ሁሉ የጉራጌ exclusive ናቸው ብሎናል፣ ነገር ግን እውነታው፣ ስልጤ፣ ወለኔ እና ዛይ የሚሉዋቸው ህዝቦች አጠገባቸው ካሉ፣ በጉራጌ ስም ከተጠቃለሉ ሕዝቦች ይልቅ እሩቅ ሐረር ካለው አደሬ ብሄረሰብ ጋር በቋንቋ ይዛመዳሉ።ይቅርታ የቋንቋን ነገር ያመጣሁት፣የኣንድ ህዝብ ዋና መገለጫው ቋንቋው ስለሆነ ነው። እነኚህ ጉራጌ ነን ብለው የደቡብ ሕዝብ ምድር ላይ የተሰባሰቡት እርስ በእርስ በቋንቋ ጭራሽ አይግባቡም።
The bottom line is ስልጤ ጉራጌ አይደለሁም ስልጤ ነኝ ብሎዋል፣ የወለኔና ሶዶ ጅዳ ማንነትም ማፈትልኩ ሩቅ አይሆንም፣ በቃ አበቃ አለቀ ደቀቀ ditto።

ወያኔው፣
ይህን ሰሞን አንድ ቅሽትን ያቃጠለው ነገር ያው እነዚያ የቀን ጅብ ዘመድችህ ግማሹ ባቢይ ግማሹ በፈንቅል ድራሻቸው እየጠፋ ስለሆነ ለዚህ ደሞ የብርሃኑ ነጋ እጅ አለበት ብለህ ስለምታን ደምህ ፈልቷል ። ስለቀረው የጉራጌ ታሪክም ሆነ ማንነት፣ ፖለቲካም ሆነ ሶሺያል ጉዳይ ለኛ ተወው ። ገና በጄኔቲክስ ሳይንስ ማ ምን እንደ ሆነ እናሳይሃለን ። ያንተ ወያኔ የጠፈተፈው ቂጣ ፍርስርሱን ስናወጣው ተከታተል፣ ያን ለማየት ከታደልክ። እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል ። ባይገባህ ነው እንጂ የአብነት አጎናፍር "ዬዎን ማይ አዚት ማይ" ይህን ነው ሚነግርህ ።
ላንተ ሳይሆን ይህን ለሚያነቡ ስለ ጉራጌ ቋንቋዎች የሚከተለውን ሊንክ እንዲመለከቱ አያይዛለሁ ፤
https://en.wikipedia.org/wiki/Gurage_languages

ፕረዘንት፣
ተመሳሳይ ታሪክ በደቡብ አፍሪካ አለ። አንድ የቅርብ ግዜ ታሪክ ልንገርህ ። 1980ቹ (እንዳውሮፓ) መግቢያ ላይ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ስደተኞች መውጣት የጀመሩበት ግዜ ነው። ጥቂት ልጆች ናይሮቢ ኬኒያ ተሰደዱ ። እዚያ ሲኖሩ የሆነ ምግብ/ሻይ ቤት ለፈረንጆች ብቻ የሆነ፣ ህንዶች የሚያሳልፉበት ቤት ገቡ። የኛ ልጆች የበረው የዘር ጉዳይ አያውቁትም ነበር። ሊበሉ ገብተው ቢጠብቁ ቢጠብቁ ማንም አያሳልፋችውም ። በዚህ ሳንበላ አንወጣም ብለው ብጥብጥ ተነሳ ። መጨረሻ ላይ ሰርቭ አደረጓቸው። ወሬው እንደ ጉድ ተስፋፋ፣ ከዚያም ቤቱ ለኬን ያ ጥቁሮች ክፍት ሆነ ። ይህ የሆነው 1908 ኒው ዮርክ ሳይሆን 1981/82 ኬኒያ ነው። አበሻ ነጻ ሕዝብ፣ ነጻ ዘር ይሉሃል ያ ነው !!!

One of the reasons that I respect General Tadesse Birru is for his determination to bring together Christians and Muslims in Ethiopia to eat together. He cared less about the eating manners of the two faiths that originated in the Middle East and got Ethiopians to eat together in Ethiopia. I can only imagine what could have not happened in Ethiopia more than four centuries before that had another soldier during that time had the same level of determination. This Officer is also reportedly credited to have helped train Nelson Mandela.