Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 13012
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 03 Jun 2020, 22:03
ETV,FANA,WALTA የ65 ዓመቷ ኢትዮጵያዊት ማርገዛቸውን ሳያውቁ ወንድ ልጅ ወለዱ:: የአዲስ አበባ ነዋሪዋ የ65 ዓመት ዕድሜ ባለጸጋ ወ/ሮ ስንዱ ሰውነት ይሄንን ተዐምር የሠሩበት ምክንያት ደግሞ የዓብይ አህመድን "መደመር" የተባለውን መፅሐፍ በአንድ ቀን አንብበው ስለጨረሱ ነው::
ዶክተሮች ደግሞ ምክንያቱ ሌላ ነው ይላሉ
